Browsing Tag
የተመረጡ
ለሀገሪቱ ደህንነት ሲባል ከዚህ በኋላ ማናቸውንም በወንጀል ድርጊት የሚሳተፉ አካላትን እንደማይታገስ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ገለፀ
https://www.youtube.com/watch?v=UgVcUByQJI4
ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ በመካከለኛው ምስራቅ ከተወጣጡ የኢትዮጵያ ኮሚኒቲ ተወካዮች ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ በመካከለኛው ምስራቅ ከተወጣጡ የኢትዮጵያ ኮሚኒቲ ተወካዮች ጋር ተወያዩ ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ ለሶስት ቀናት ይፋዊ የስራ ጉብኝት ዛሬ የተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶች አቡዳቢ መግባታቸው ይታወቃል።…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ በአቡ ዳቢ የተደረገላቸው አቀባበል
https://www.youtube.com/watch?v=0Ddrfu4FQpQ
ጠ/ሚ ዐቢይ አቡዳቢ ገብተዋል
አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አቡዳቢ ገብተዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ አቡዳቢ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶች የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሼህ አብደላ ቢን ዛይድ አቀባበል አድርገውላቸዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ…
ለሀገሪቱ ደህንነት ሲባል ከዚህ በኋላ ማናቸውንም በወንጀል ድርጊት የሚሳተፉ አካላትን እንደማይታገስ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ገለፀ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የህግ የበላይነትን ማስከበር ለድርድር የሚቀርብ ጉዳይ እንዳይደለ የኢፌዲሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ገለፀ።
ጠቅላይ አቃቤ ህግ በሀገሪቱ የህግ የበላይነትን ለማስከበር የተወሰዱ እና ሊወሰዱ ስላሉ እርምጃዎች መግለጫ አውጥቷል።
ለሀገሪቱ…
ዙሪያ መለስ – የሲቪል ማህበራትና ምርጫ (ክፍል 2 )
https://www.youtube.com/watch?v=Y5Y-QH6mP24&t=1437s
ምክር ቤቱ የኤክሳይዝ ታክስ አዋጅን አፀደቀ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የኤክሳይዝ ታክስ አዋጅን አፀደቀ።
የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የስራ ዘመን 1ኛ አስቸኳይ ስብሰባውን በዛሬው እለት አካሂዷል።
ምክር ቤቱ በአስቸኳይ ስብሰባውም የገቢ፣ በጀትና…
ምክር ቤቱ የጥላቻ ንግግርና የሀሰተኛ መረጃ ስርጭትን በተመለከተ የቀረበ አዋጅን አፀደቀ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የጥላቻ ንግግርና የሀሰተኛ መረጃ ስርጭትን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የቀረበ አዋጅን አፀደቀ።
የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የስራ ዘመን 1ኛ አስቸኳይ ስብሰባውን በዛሬው እለት አካሄደ።…
በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ወቅታዊ ጉዳይ ላይ ትኩረቱን ያደረገ የፓናል ውይይት እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገሪቱ እና በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ወቅታዊ ጉዳይ ላይ ያተኮረ የፓናል ውይይት እየተካሄደ ነው።
የውይይት መድረኩ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የስብከተ ወንጌል እና ሃዋርያ ተልዕኮ መምሪያ አስተባባሪነት…