Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ጠ/ሚ ዐቢይ ከተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶች ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የዱባይ ገዢ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 6 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶች ምክትል ፕሬዚዳንት፣ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የዱባይ ገዢ ሼክ መሀመድ ቢን ረሺድ አልመክቱም ጋር ተወያዩ። ውይይቱ በዱባይ እና በመላው ዓረብ ኢሚሬቶች የሚገኙ ኢትዮጵያውያን…

የ2012 ሀገር አቀፍ ምርጫ የድምፅ መስጫ ቀን ነሐሴ 23 ሆኗል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2012 ኤፍ.ቢ.ሲ) የ2012 ሀገር አቀፍ ምርጫ ተከልሶ በቀረበው የጊዜ ሰሌዳ መሰረት የድምፅ መስጫ ቀን ነሐሴ 23 ቀን 2012 ዓ.ም ሆኗል። የምርጫ ባለድርሻ አካላት ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው። በባለ ድርሻ አካላት ኮንፈረንሱ ላይ የምርጫ ሰሌዳ ማሻሻያውን…

መንግስት የዜጎችን መብት እና ጥቅም ለማስከበር የሚችለውን ሁሉ ያደርጋል – ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2012 ኤፍ.ቢ.ሲ) የዜጎች መከበር የሃገር መከበር መሆኑን በመገንዘብ መንግስት የዜጎችን መብት እና ጥቅም ለማስከበር የሚችለውን ሁሉ እንደሚያደርግ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተናገሩ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከተለያዩ የዓረብ ሀገራት ለተውጣጡ ኢትዮጵያውያን…

በግድቡ የውሃ አሞላልና አለቃቀቅ ላይ ረቂቅ የስምምነት ሰነድ ለማዘጀት ሲካሄድ የነበረው ውይይት በዚህኛውም ዙር አልተቋጨም

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከፈረንጆቹ የካቲት 12 እስከ 13 ቀን 2020 በዋሽንግተን ዲ.ሲ. የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የውሃ አሞላል እና አለቃቀቅን በተመለከተ ረቂቅ የስምምነት ሰነድ ለማዘጀት ሲካሄድ የነበረው ውይይት ሳይቋጭ ማምሻውን ተጠናቀቀ። በውሃ፣ መስኖና…