Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ያልተዘጋጀ አመራር ሀገርና ህዝብን ማገልገል የሚሳነው በመሆኑ አመራሩ የፓርቲውን መመሪያዎችና ፖሊሲዎችን አውቆ ዝግጁ ሊሆን ይገባል- ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች ስልጠና የመዝጊያ ስነ ስርዓት ዛሬ ተከናውኗል። በጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት በተካሄደው በዚህ የመዝጊያ ስነ ስርዓት ላይ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር እና የፓርቲው ፕሬዚዳንት ዐቢይ አሕመድ ተገኝተው የማጠቃለያ…

በድንበር እና የአንበጣ መንጋ በተከሰተባቸው ስፍራዎች የመከላከል ስራዎች እየተሰሩ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የግብርና ሚኒስቴር በድንበር እና መንጋው በተከሰተባቸው ስፍራዎች የበረሀ አንበጣን መከላከል የሚያስችሉ ስራዎች እየተሰሩ መሆኑን አስታወቀ። የግብርና ሚኒስትር ዲኤታ አቶ ሳኒ ረዲ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ባደረጉት ቆይታ፥ መንጋው በአሁኑ…

በኢትዮጵያ በ2025 የታዳሽ ሀይልን ተደራሽ ለማድረግ 6 ነጥብ 5 ቢሊየን ዶላር ያስፈልጋል

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 4 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ በፈረንጆቹ 2025 የታዳሽ ሀይልን ተደራሽ ለማድረግ 6 ነጥብ 5 ቢሊየን ዶላር እንደሚያስፈልግ የውሃ፣ መስኖ እና ኢነርጅ ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስቴሩ ከዓለም ባንክ፣ ከአውሮፓ ህብረትና ከሌሎች የልማት አጋር አካላት ጋር የገንዘብ…

ህብረተሰቡና የፀጥታ አካላት ለጉባኤው በሰላም መጠናቀቅ ላበረከቱት አስተዋጽኦ ምስጋና ቀረበ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 4 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) 33ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች መደበኛ ጉባኤና 36ኛው የህብረቱ የሚኒስትሮች ስራ አስፈፃሚ ምክር ቤት ስብሰባ በሰላም መጠናቀቁን የፌደራል የፀጥታ ጥምር ግብረ ኃይል ገለፀ። ግብረ ሃይሉ ጉባኤው ተጀምሮ እስከሚጠናቀቅ ድረስ የአዲስ አበባ…

ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ ከናይጄሪያው ፕሬዚዳንት መሃሙዱ ቡሃሪ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ከናይጄሪያው ፕሬዚዳንት መሃሙዱ ቡሃሪ ጋር ተወያዩ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ፕሬዚዳንት መሃሙዱ ቡሃሪን በዛሬው እለት ነው በጽህፈት ቤታቸው ተቀብለው ያነጋገሩት።…