Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ በኤምሬቶች ለሚያደርጉት ጉብኝት እየተከናወነ ባለው ዝግጅት ዙሪያ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 3፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ በተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ከየካቲት 5 እስከ 7 ለሚያደርጉት ጉብኝት እየተከናወነ ያለውን ዝግጅት በተመለከተ ውይይት ተካሄደ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ከነገ በስቲያ ጀምሮ ለሶስት ቀን…

የግሉን ዘርፍ ተሳትፎ ማሳደግ የሚያስችል አማካሪ ካውንስል ተመሰረተ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የግሉን ዘርፍ የኢኮኖሚያዊ ተሳትፎ ማሳደግ የሚያስችል አማካሪ ካውንስል ተመስርቷል። የፕላን እና ልማት ኮሚሽን በዛሬው ዕለት በግሉ ዘርፍ ኢኮኖሚ የሚስተዋሉ ችግሮች እና ተግዳሮቶችን መቅረፍ የሚያስችል ገለልተኛ አማካሪ ካውንስል ምስረታ…

በዶ/ር ኢ/ር ስለሺ የተመራ ልኡክ ከግብፅና ሱዳን ጋር የተደረገውን የህግ ማዕቀፍ ድርድር ውጤት በዋሽንግተን ዲሲ መገምገም ጀመረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በውሃ፣ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ የተመራው የኢትዮጵያ ልኡክ በህዳሴ ግድብ ዙሪያ ከግብፅ እና ሱዳን ልዑካን ጋር የተደረገውን የህግ ማዕቀፍ ድርድር ውጤት በዋሽንግተን ዲሲ መገምገም ጀመረ። ሚኒስትሩ የህግ ማዕቀፍ…

3ኛው የአፍሪካ ቢዝነስ ፎረም በአዲስ አበባ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 3ኛው የአፍሪካ ቢዝነስ ፎረም በዛሬው እለት በአዲስ አበባ ከተማ ተካሂዷል። በአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን አዘጋጅነት የሚካሄደው ፎረሙ “በህዝቦች፣ በፕላኔት እና በብልፅግና ላይ መዋዕለ ንዋይን” በሚል መሪ ቃል ነው የተካሄደው ። የአፍሪካ…

ጠ/ሚ ዐቢይ ከተለያዩ ሃገራት መሪዎች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 2፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከተለያዩ ሃገራት መሪዎች ጋር ተወያዩ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከደቡብ ሱዳኑ ፕሬዚዳንት ሳልቫኪር ማያርዲት ጋር በሃገሪቱ ዘለቂ ሰላምን ማስፈን በሚቻልበት አግባብ ላይ መወያየታቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት ፕሬስ…

ኢትዮጵያ እና ኢኳቶሪያል ጊኒ የነፃ ቪዛ ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ኢኳቶሪያል ጊኒ የነፃ ቪዛ ስምምነት ተፈራረሙ። ስምምነቱን የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዲኤታ ወይዘሮ ሂሩት ዘመነ እና የኢኳቶሪያል ጊኒው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሲሞን ኦዮኖ ተፈራርመውታል። ይህም የዲፕሎማቲክ እና የአገልግሎት…

ኢትዮጵያ በምርምር ውጤቶች የታገዘ ወረርሽኞችን የመከላከል ዝግጁነት ዓለም አቀፍ ጥምረትን ተቀላቀለች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በምርምር ውጤቶች የታገዘ ወረርሽኞችን የመከላከል ዝግጁነት ዓለም አቀፍ ጥምረትን ተቀላቅላለች። ጥምረቱ የሚከሰቱ ወረርሽኞችን ለመከላከል አዳዲስ የምርምር ውጤቶችን በመጠቀም፥ ክትባት የመፍጠር፣ የማምረትና ለዜጎች ጥቅም ላይ እንዲውሉ…