የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን ከቢግ ዊን ፋውንዴሽን የቦርድ አባላት ጋር ተወያዩ Tibebu Kebede Feb 7, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን መቀመጫውን እንግሊዝ ካደረገው ቢግ ዊን ፋውንዴሽን የቦርድ አባላት ጋር ተወያዩ። ኢትዮጵያ በፈረንጆቹ 2030 የመቀንጨር ችግርን ለማስወገድ ለምታደርገው ጥረት ፋውንዴሽኑ የሚያደርገውን ድጋፍ ምክትል…
የዜና ቪዲዮዎች የደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ የመማር ማስተማር ሂደት Tibebu Kebede Feb 7, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=8gZX96szDKc&t=8s
የዜና ቪዲዮዎች የበረሃ አንበጣን የመከላከል ስራ Tibebu Kebede Feb 7, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=GXniLSwaeNY
የዜና ቪዲዮዎች የህክምና መገልገያ ቁሳቁሶች ጥራት ፍተሻ Tibebu Kebede Feb 7, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=ikrE8SIBL6k&t=6s
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ገዱ ከተለያዩ ሃገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ጋር ተወያዩ Tibebu Kebede Feb 7, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ከአፍሪካ ህብረት የስራ አስፈጻሚዎች ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባ ጎን ለጎን ከዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ አቻቸው ማሪ ቱምባ ንዜዛ እና ከታንዛኒያ አቻቸው ፕሮፌሰር ፓላማ ጋምባ ጆን ካቡዲ ጋር ተወያይተዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ከቻይና ውሃን ከተማ የሚመጡ ሁሉም መንገደኞች ወደ ለይቶ ማቆያ ማእከል እንዲገቡ ተወሰነ Tibebu Kebede Feb 7, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከቻይና ውሃን ከተማ የሚመጡ ሁሉም መንገደኞች ወደ ለይቶ ማቆያ ማእከል እንዲገቡ መወሰኑን መደረጉን የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲቲዩት አስታወቀ። ኢንስቲቲዩት የኮሮና ቫይረስ ወቅታዊ ሁኔታ እና በኢትዮጵያ ቫይረሱን ለመከላከል እየተሰሩ ያሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ 33ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤን አስመልክቶ መልዕክት አስተላለፉ Tibebu Kebede Feb 7, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ 33ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤን አስመልክቶ መልእት አስተላልፈዋል። ሙሉ መልእክቱ እንደሚከተለው ቀርቧል፦ 33ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ የፊታችን የካቲት 1 እና 2 በአዲስ አበባ…
የሀገር ውስጥ ዜና በምስራቅ አፍሪካ የበረሃ አንበጣን ለመከላከል ዓለም አቀፍ ድጋፍ ተጠየቀ Tibebu Kebede Feb 7, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በምስራቅ አፍሪካ ሀገራት የተከሰተውን የበረሃ አንበጣ ለመከላከል ለሚደረገው ጥረት ዓለም አቀፍ ተቋማት ድጋፍ እንዲያደርጉ ተጠየቀ። በአካባቢው የተከሰተውን የበረሃ አንበጣ መከላከል ላይ ትኩረቱን ያደረገ ውይይት እና ገለፃ በአዲስ አበባ ስካይ ላይት…
የሀገር ውስጥ ዜና የክልሎችን የእርስ በእርስ ግንኙነት ማጠናከር የሚያስችል ጥናት ተካሄደ Tibebu Kebede Feb 7, 2020 0 አዲስ አበባ፣ጥር 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሰላም ሚኒስቴር የክልሎችን የእርስ በእርስ ግንኙነት ለማጠናከር ባካሄደው የጥናት ግኝት ላይ ውይይት ማካሄዱን አስታወቀ። የሰላም ሚኒስቴር በክልሎች መካከል ያሉ ችግሮችን በመፍታት ግንኙነታቸውን ለማጠናከር በጥናት የተደገፉ ስራዎችን እያከናወነ መሆኑን…
የሀገር ውስጥ ዜና አፈ ጉባኤ አቶ ታገሰ ጫፎ ከአሜሪካ የፓርላማ እና ኮንግረስ አባላት ጋር ተወያዩ Tibebu Kebede Feb 7, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ ታገሰ ጫፎ ከአሜሪካ የፓርላማ እና ኮንግረስ አባላት ጋር ተወያዩ። አፈ ጉባኤው ከሴናተር ጀምስ ኢንሆፊ እና ከኮንግረስ አባሉ ስቲቨን ሆርስፎርድ ጋር በሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ መወያየታቸውን በአሜሪካ…