Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ ከካናዳ አቻቸው ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ ከካናዳው ጠቅላይ ሚኒስትር ጀስቲን ትሩዶ ጋር ዛሬ በፅህፈት ቤታቸው ተወያዩ። ጠቅላይ ሚኒስትር ጀስቲን ትሩዶ ትናንት ምሽት ነበር ለይፋዊ የስራ ጉብኝት አዲስ አበባ የገቡት። ዛሬ በጠቅላይ…

የኢጋድ የሚኒስትሮች ምክር ቤት 70ኛ ስብሰባ ዛሬ በአዲስ አበባ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት /ኢጋድ/ የሚኒስትሮች ምክር ቤት 70ኛ ስብሰባ ዛሬ በአዲስ አበባ ተካሂዷል። ምክር ቤቱ በስብሰባው የደቡብ ሱዳን የቅድመ መንግስት ምስረታ ሂደትን በዝርዝር ገምግሟል። የሀገሪቱ ተቀናቃኝ ሀይሎች…

የተለያዩ ሀገራት መሪዎች ለአፍሪካ ህብረት ጉባኤ አዲስ አበባ ገብተዋል

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአፍሪካ ሀገራት እና መንግስታት መሪዎች እንዲሁም የሌሎች ሀገራት መሪዎች ለአፍሪካ ህብረት መደበኛ የመሪዎች ጉባኤ ከትናንት ጀምሮ ወደ አዲስ አበባ ገብተዋል። የዘንድሮው የጉባኤው መሪ ቃል “ግጭትና ጦርነትን በማስቆም ለአፍሪካ ልማት ምቹ ሁኔታን…

የአፍሪካን ሴቶች ማብቃትና በጾታ እኩልነት ላይ ያተኮረ የምክክር መድረክ ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 30 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካን ሴቶች ማብቃትና በጾታ እኩልነት ላይ ያተኮረ የምክክር መድረክ ተካሄደ። የምክክር መድረኩ የአህጉሪቱን ሴቶች አቅም በማሳደግ የጾታ እኩልነትን ማረጋገጥ አላማው ያደረገ ነው። በመድረኩ ላይ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴን…

ዳያስፖራው መሰረታዊ የምግብ ምርቶችን ወደ ሃገር ውስጥ እንዲያስገባ የሚፈቅድ የአሰራር መስፈርት ወጣ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 30 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ትውልደ ኢትዮጵያውያን መሰረታዊ የምግብ ምርቶችን ወደ ሃገር ውስጥ እንዲያስገቡ የሚፈቅድ አዲስ የአሰራር መስፈርት አወጣ። መስፈርቱ ትውልደ ኢትዮጵያውያንና በባለቤትነት የሚያስተዳድሩት በሃገር ውስጥም ሆነ በውጭ ያለ…

የካናዳው ጠቅላይ ሚኒስትር ጀስቲን ትሩዶ አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 29 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የካናዳው ጠቅላይ ሚኒስትር ጀስቲን ትሩዶ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገብተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አቀባበል አድርገውላቸዋል። በቆይታቸው ከፕሬዚዳንት…