Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

በግድቡ ዙሪያ የሚደረጉ ድርድሮች ሁሉንም ወገን ተጠቃሚ በሚያደርግ ስምምነት ላይ ትኩረት ማድረግ ይገባቸዋል- ዶ/ር ኢ/ር ስለሺ በቀለ

አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ዙሪያ የሚደረጉ ድርድሮች ሁሉንም ወገን ተጠቃሚ በሚያደርግ ስምምነት ላይ ትኩረት ማድረግ እንደሚገባቸው የውሃ፣ መስኖ እና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ ገለፁ። የስትራቴጂክ ጉዳዮች ተቋም የሚያዘጋጀው…

አቶ ገዱ ወደ አዲሱ የአፍሪካ ህብረት መዋቅር የሚደረግ ሽግግር ግልጽነትን ያረጋገጠ መሆን እንዳለበት አሳሰቡ

አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ወደ አዲሱ የአፍሪካ ህብረት መዋቅር የሚደረግ ሽግግር ግልጽነትን ያረጋገጠ እና የሰራተኞችን መብት ከግምት ውስጥ ያስገባ መሆን እንዳለበት አሳሰቡ።   አቶ ገዱ አንዳርጋቸው በአፍሪካ…

የአፍሪካ ህብረት 36ኛው የስራ አስፈፃሚ ምክር ቤት ጉባኤ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአፍሪካ ህብረት 36ኛው የስራ አስፈፃሚ ምክር ቤት ጉባኤ በዛሬው እለት መካሄድ ጀምሯል። በአፍሪካ ሀገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ደረጃ መካሄድ በጀመረው ጉባዔ ላይ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ሙሳ ፋቂ ማሃማትን…

ጠ/ሚ ዐቢይ ለመንግስት የስራ ሃላፊዎች ሹመት ሰጡ

አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለአምስት የመንግስት የስራ ሃላፊዎች ሹመት ሰጡ። በዚህ መሰረት፦ አቶ መስፍን መላኩ - በሚኒስትር ዲኤታ ማዕረግ የጠቅላይ ሚኒስትር ልዩ ጽህፈት ቤት ሃላፊ ዶክተር ሹመቴ ግዛው - የኢንፎርሜሽን…

የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር  ማይክ ፖምፒዮ በኢትዮጵያ ጉብኝት ሊያደርጉ ነው

አዲስ አበባ ፣ ጥር 27 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር  ማይክ ፖምፒዮ በኢትዮጵያ ጉብኝት ሊያደርጉ ነው። ከየካቲት 9 እስከ 11 ቀን 2012 ድረስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ በኢትዮጵያ ጉብኝት እንደሚያደርጉ የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መስሪያ ቤት አስታውቋል።…