ፋና 90 ምክር ቤቱ የሽብር ወንጀልን ለመከላከል እና ለመቆጣጠር የቀረበውን ረቂቅ አዋጅ አጽድቋል Tibebu Kebede Jan 2, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=3Hh6I0UGX1I
ፋና 90 በብልጽግና ፓርቲ ዙሪያ የአዲስ አበባ ወጣቶች ውይይት Tibebu Kebede Jan 2, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=aXY7u-cRQuA
የሀገር ውስጥ ዜና በውጭ ኢንቨስትመንት ፍሰት የሚስተዋሉ ችግሮችን መፍታት የሚያስችል የቅንጅት መድረክ ተቋቋመ Tibebu Kebede Jan 2, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 23፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ኢንቨስትመንት ፍሰትን በመሳብ ሂደት ላይ የሚስተዋሉ ችግሮችን መፍታት የሚያስችል የቅንጅት መድረክ ተቋቋመ። የውጭ ኢንቨስትመንት ፍሰትን በመሳብ ሂደት የሚያጋጥሙ ችግሮችን ለመፍታት የሚያስችል ውይይት በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስተባባሪነት…
የሀገር ውስጥ ዜና በሀገሪቱ እድገት ውስጥ የግንባታ ዘርፉን ሚና ለማሳደግ መንግስት ድጋፍ ያደርጋል – ጠ/ሚ ዐቢይ Tibebu Kebede Jan 2, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 23፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) መንግስት የግንባታው ዘርፍ በቀጣይ 10 ዓመታት የሀገሪቱ እድገት ውስጥ የሚኖረውን ሚና ለማሳደግ አስፈላጊውን ድጋፍ እንደሚያደርግ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለፁ። ሁለተኛው ሀገር አቀፍ የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ የንቅናቄ መድረክ "ተወዳዳሪ…
የሀገር ውስጥ ዜና ምክር ቤቱ የሽብር ወንጀልን ለመከላከል እና ለመቆጣጠር የቀረበውን ረቂቅ አዋጅ አጸደቀ Tibebu Kebede Jan 2, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 23፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሽብር ወንጀልን ለመከላከል እና ለመቆጣጠር የቀረበውን ረቂቅ አዋጅ አጽድቋል። የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ 5ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የስራ ዘመን 8ኛ መደበኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና የብልፅግና ፓርቲ የሚሰራው ለትውልድ እንጂ ለምርጫ አይደለም- ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ Tibebu Kebede Jan 2, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 23፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የብልፅግና ፓርቲ የሚሰራው ለትውልድ እንጂ ለምርጫ አይደለም አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ። በአዲስ አበባ ከተማ በብልጽግና ፓርቲ ፕሮግራምና ህገ ደንብ ዙሪያ "በህብር ወደ ብልጽግና" በሚል መሪ ቃል የግንዛቤ ሲካሄዱ የነበሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና 16 የመንግስትና የግል ተቋማት የኢትዮጵያ ኤሌክትሮኒክስ አንድ መስኮት አገልግሎትን ተግባራዊ ለማድረግ ተፈራረሙ Tibebu Kebede Jan 2, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 23፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 16 የመንግስትና የግል መስሪያ ቤቶች የኢትዮጵያ ኤሌክትሮኒክስ አንድ መስኮት አገልግሎትን ተግባራዊ ለማድረግ በዛሬው እለት ተፈራርመዋል። ስምምነቱንም የገቢዎች ሚኒስቴር፣ የንግድና ኢንደስትሪ ሚኒስቴር፣ የግብርና ሚኒስቴር፣ የሳይንስና ኢኖቬሽን…
ፋና 90 የስፖርት ውድድር ውጤት ግመታ (ቤቲንግ) ውድድር እና ማህበራዊ ቀውሱ Tibebu Kebede Jan 1, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=91NJ3rxIdsM
ፋና 90 ህዝባዊ ውይይት በጥላቻ እና ሀሰተኛ መረጃ ረቂቅ አዋጅ ላይ Tibebu Kebede Jan 1, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=bsoVV0oIe80
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ክልል የሚነሳው የክልልነት ጥያቄ የሁሉንም ህዝቦች ተጠቃሚነት ባረጋገጠ መልኩ ይፈታል – አቶ ርስቱ ይርዳው Tibebu Kebede Jan 1, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በደቡብ ክልል የሚነሳው የክልልነት ጥያቄ የሁሉንም ህዝቦች የጋራ ተጠቃሚነት ባረጋገጠ እና ባከበረ መልኩ እንደሚፈታ የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳው ገለጹ። ምክትል ርዕሰ መስተዳድሩ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ባደረጉት…