Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ብሄራዊ የመረጃና ደህንነት አገልግሎት ለ532 የፀረ-ሽብር ግብር ሃይል ባለሙያዎች ስልጠና ሰጠ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 21፣ 2012(ኤፍቢሲ) የብሄራዊ የመረጃና ደህንነት አገልግሎት ከሀገሪቱ የፀጥታና የመረጃ ተቋማት ለተወጣጡ 532 የፀረ-ሽብር ግብር ሃይል ባለሙያዎች ሽብርተኝነትን የመከላከል እንቅስቃሴ ላይ ያተኮረ ሥልጠና መሥጠቱን አስታውቋል። አገልግሎቱ ከመከላከያ፣ከፌዴራል ፖሊስ…

በህዳር ወር ከወጪ ንግድ 190 ነጥብ 73 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 22፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በበጀት አመቱ በህዳር ወር ከወጪ ንግድ 190 ነጥብ 73 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ገቢ መገኘቱን የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ። ከግብርና፣ ከማምረቻው ዘርፍ እና ከማዕድን ውጤቶች 289 ነጥብ 15 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ገቢ ለማግኘት…

የጥላቻና ሀሰተኛ መረጃ ስርጭትን ለመከላከል በተዘጋጀው ረቂቅ ላይ ያሉ የትርጉምና የይዘት ክፍተቶች መሙላት እንደሚገባ ተገለፀ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 22 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የጥላቻና ሀሰተኛ መረጃ ስርጭትን ለመከላከል በተዘጋጀው ረቂቅ አዋጅ ላይ ያሉ የትርጉምና የይዘት ክፍተቶች መሙላት እንደሚገባ ተገለፀ፡፡   በረቂቁ ዙሪያ በዛሬው ዕለት በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የህዝብ ውይይት…

በወ/ሮ ዳግማዊት የሚመራው የኢትዮጵያ መንግስት ልዑክ ቡድን ፖርት ሱዳንን ጎበኘ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 22 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በትራንስፖርት ሚኒስትር ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስ የሚመራው የልዑካን ቡድን ፖርት ሱዳንን ጎበኘ፡፡ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ተመስገን ጥሩነህን ጨምሮ የተለያዩ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች በተሳተፉበት በዚህ ጉብኝት የሱዳን መሰረተ…

ጠ/ሚ ዐቢይ በሸራተን ሆቴል አካባቢ እየተገነባ የሚገኘውን የወንዝ ዳርቻ አረንጓዴ ልማት ፕሮጀክትን ጎበኙ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 22 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ በሸራተን ሆቴል አካባቢ እየተገነባ የሚገኘውን የሸገር የወንዝ ዳርቻ አረንጓዴ ልማት ፕሮጀክትን ጎበኙ፡፡ በጉብኝቱ ላይ የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ኢንጅነር ታከለ ኡማን ጨምሮ ሌሎች የመንግስት…

ጠ/ሚ ዐቢይ ለዓለም አቀፉ ማህበረሰብና በውጭ ሀገር ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 21፣2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክትር ዐቢይ አህምድ የፈረንጆቹን 2020 አዲስ ዓመት አስመልክቶ ለዓለም አቀፉ ማህበረሰብና በውጭ ሀገር ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በፌስ ቡክ ገፃቸው ባስተላለፉት…