Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

የ2012 ጠቅላላ ሀገራዊ ምርጫን ለማከናውን ዝግጅት እያደረገ መሆኑን ቦርዱ ገለፀ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 14፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የ2012 ጠቅላላ ሀገራዊ ምርጫን ለማከናውን ዝግጅት እያደረገ መሆኑን የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ገለፀ። የብሄራዊ ምርጫ ቦርድ አባል ወይዘሪት ብዙወርቅ ከተተ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ባደረጉት ቆይታ፥ ቦርዱ በህግ፣ በተቋማዊ…

ትልልቅ የሙስና ወንጀል ተሰርቶባቸዋል ተብለው በተጠረጠሩ ተቋማት ላይ የተደረገው ጥናት ተጠናቋል – ብሔራዊ መረጃ እና ደህንነት አገልግሎት

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 13 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ትልልቅ የሙስና ወንጀል ተሰርቶባቸዋል ተብለው በተጠረጠሩ ተቋማት ላይ የተደረገው ጥናት መጠናቀቁን የብሔራዊ መረጃ እና ደህንነት አገልግሎት አስታወቀ። የተቋሙ ዋና ዳይሬክተር አቶ ደመላሽ ገብረሚካኤል ባለፉት ስድስት ወራት ህገ ወጥ የጦር…

ከአዋሽ – ኮምቦልቻ – ሃራ ገበያ የባቡር ፕሮጀክት የሃይል አቅርቦት ጋር በተያያዘ በተቋማት መካከል የተፈጠረው አለመግባባት እልባት አገኘ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 13፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዋሽ - ኮምቦልቻ - ሃራ ገበያ የባቡር ፕሮጀክት ከኤሌክትሪክ መስመስር ዝርጋታ ጋር ተያይዞ በኤሌክትሪክ ሀይል እና በምድር ባቡር መካከል ተፈጥሮ የነበረው አለመግባባት በመንግስት በኩል እልባት ተሰጠው። 390 ኪሎ ሜትር የሚረዝመው የባቡር…

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ሰመራ ዩኒቨርሲቲና እና ዱብቲ ሆስፒታልን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 13፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በሰመራ ዩኒቨርሲቲ እና በዱብቲ ሆስፒታል ጉብኝት አድርገዋል። ፕሬዚዳንቷ በሰመራ ዩኒቨርሲቲ ባደረጉት ጉብኝት ከዩኒቨርሲቲው ከተውጣጡ ሴት ተማሪወች ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል። በተጨማሪም…

የህዳሴ ግድብ ፕሮጀክት የነበሩበትን ችግሮች ስር ነቀል ለውጥ በማድረግ ስራው በተሻለ ሁኔታ እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 13፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የታላቁ ኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ፕሮጀክት የነበሩበትን ችግሮች ስር ነቀል ለውጥ በማድረግ ስራው በተሻለ ሁኔታ እየተሰራ መሆኑ ተገልጿል። በኢፌዲሪ ህዝብ ተወካዮች ምር ቤት የተፈጥሮ ሀብት፣ የውሃ መስኖና ኢነርጅ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ፕሮጀክቱ…

ዶ/ር ኢ/ር ስለሺ በቀለ ከሱዳን ሉዓላዊ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት አብዱል ፈታህ አልቡርሃን ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 13፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የውሃ፣ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ ከሱዳን ሉዓላዊ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ሌተናል ጄነራል አብዱል ፈታህ አልቡርሃን ጋር ተወያይተዋል። ውይይቱ የተካሄደውም የኢትዮጵያ፣ ሱዳንና ግብፅ የውሃ ጉዳይ የሚኒስትሮች በሱዳን…

የጥምቀት በዓል በዩኔስኮ መመዝገቡን አስመልክቶ በሚሊኒየም አዳራሽ የምስጋና እና ዕውቅና መድረክ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 12፣ 2012 (ኤፍ.ቢ ሲ) የጥምቀት በዓል በተባበሩት መንግስታት የትምህርት የሳይንስና የባህል ድርጅት (ዩኔስኮ) የማይዳሰስ የባህል ቅርስ ሆኖ መመዝገቡን በማስመልከት በሚሊኒየም አዳራሽ የምስጋና እና ዕውቅና መድረክ ተካሂዷል።   በመድረኩ የኢትዮጵያ…

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ በቤተ-እምነቶች ላይ የሚፈጸምን ጥቃት እንደሚያወግዙ ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 12፣ 2012 (ኤፍ.ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በቤተ-እምነቶች ላይ የሚፈጸምን ማንኛውም አይነት ጥቃት እንደሚያወግዙ አስታውቀዋል። ፕሬዚዳንቷ ይህን ያሉትም ሀገር አቀፍ የኤች አይ ቪ/ኤድስ ቀን  በዛሬው ዕለት በሰመራ ከተማ በተከበረበት ወቅት ነው።…

የሸገር ዳቦ ፋብሪካ የሲቪል ስራው መጠናቀቁ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 12፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)  ኢ/ር ታከለ ኡማን ጨምሮ የከተማ አስተዳደሩ የካቢኔ አባላት እና ሌሎች ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች ከስድስት ወራት በፊት ግንባታው የተጀመረውን የሸገር የዳቦና ዱቄት ፋብሪካ ግንባታ ያለበትን ደረጃ በቦታው በመገኘት ተመለከቱ፡፡ በከተማ ውስጥ ያለውን…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ በካዛንቺስ የፅዳት ዘመቻ አከናወኑ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 12፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)  የኢፌዴሪ  ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ በካዛንቺስ የፅዳት ዘመቻ አከናወኑ። ጠቅላይ ሚኒስትርሩ የፅዳት ዘመቻውን ያከናወኑት ከከተማዋ ባለታክሲ ባለንብረቶች ጋር በመሆን ነው። በፅዳት ዘመቻው 13 የሚነባስ ታክሲ እና 3 የሀይገር…