Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ዳሽን ባንክ በ100 ሚሊየን ብር የስራ እድል ፈጠራ ፕሮጀክት ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 16 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ዳሽን ባንክ በ100 ሚሊየን ብር የስራ እድል ፈጠራ ፕሮጀክት ይፋ አደረገ። የኢትዮጵያ ታለንት ፓወር ሲሪየስ የሚል መጠሪያ የተሰጠው ይህ ፕሮጀክት፥ ስራ ፈጠራን ማበረታታት፣ ክህሎት ላላቸው ዜጎች የገንዘብ ድጋፍ ማድረግና የስራ አጥነትን…

ጠ/ሚ ዶ/ር አብይና ፕሬዚዳንት ኢሳያስ የአዳማ የኢንዱሰትሪ ፓርክን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 16፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ እና በኢትዮጵያ ጉበኝት በማድረግ ላይ የሚገኙት የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ የአዳማ የኢንዱሰትሪ ፓርክን ዛሬ ጎብኝተዋል።   መሪዎቹ ለጉብኝቱ አዳማ ሲደርሱ የኦሮሚያ ብሄራዊ…

ትውልድ ላይ ያጠላው የስፖርት ዉርርድ ጨዋታ ‘ቁማር’ ሱስ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 16፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባሳለፍነዉ ሳምንት መጨረሻ እሁድ ቀን ነው፤ ምሽት አንድ ሰኣት አካበቢ ወደየቤቱ ሊገባ የጓጓን ተሳፈሪ የጫነዉ ታክሲ ትርፍ በተጫኑ ሰዎች ሞልቷል ። ከአጠገቡ ያለን  ክፍት ቦታ የጠቆመኝ ልጅ ጎን ሄጄ ተቀምጫለሁ፤ በግምት 20ዎቹ መጀመሪያ ላይ…

ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ የሸገር ማስዋብ ፕሮጀክትን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 15፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኤርትራዉ ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ጋር በመሆን አዲስ አበባ ውስጥ በእንጦጦና አካባቢው የሚገኙ የልማት ፕሮጀክቶችን ጎበኙ። የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ዛሬ ጠዋት…

ምርጫ ቦርድ ለብልጽግና ፓርቲ የእውቅና ሰርተፍኬት እንዲሰጠው ውሳኔ አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 15፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለብልጽግና ፓርቲ የእውቅና ሰርተፍኬት እንዲሰጠው ውሳኔ አሳለፈ።   የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በፓርቲዎች ምዝገባ ጥያቄዎች ዙሪያ የተለያዩ ውሳኔዎችን በዛሬው እለት አሳልፏል።…

የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 15፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ዛሬ አዲስ አበባ ገቡ። ከፕሬዚዳንት ኢሳያስ ጋርም የሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኦስማን ሳሌህ እና የፕሬዚዳንቱ አማካሪ የማነ ገብረአብ በጉብኝቱ ተካተዋል። ፕሬዚዳንት ኢሳያስ…

አዲስ ወግ የውይይት መድረክ በሂልተን ሆቴል ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 15 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት የሚዘጋጀው አዲስ ወግ የውይይት መድረክ በሂልተን ሆቴል ተካሄደ። መድረኩ “የሚዲያው ሚና ሃሳቦችን ለማቀራረብ” በሚል መሪ ቃል ነው የተካሄደው። በመድረኩ ላይ በኢትዮጵያ የፖለቲካም ሆነ የማህበራዊ ጉዳዮችን…

በግድቡ ላይ በካርቱም የተካሄደው ድርድር ውጤታማ ሆኖ መጠናቀቁን ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 14፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በህዳሴ ግድብ ላይ በካርቱም ሲካሄድ የሰነበተው 3ኛው ዙር የኢትዮጵያ፣ ሱዳንና ግብፅ የውሃ ሚኒስትሮች ድርድር ውጤታማ ሆኖ መጠናቀቁን የውሃ፣ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትር ገለፁ። ሚኒስትሩ ዶክተር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ በድርድሩ ውጤት ዙሪያ…

ምክር ቤቱ የኢትዮ-ጅቡቲ የተፈጥሮ ጋዝ ቧንቧ መስመር ዝርጋታ ስምምነትን አፀደቀ

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 14፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በኢትዮጵያና በጅቡቲ መንግስታት መካከል የተፈጥሮ ጋዝ ቧንቧ መስመር ማስተላለፊያን ለመዘርጋት የተደረሰውን ስምምነት እና የፌዴራል ማረሚያ ቤት ረቂቅ አዋጆችን አፀደቀ። የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የህዝብ…

የድሬዳዋ አስተዳደር ከቻይናው ሲ.ሲ.ኢ.ሲ.ሲ ጋር የኢንዱስትሪ ፓርክ ግንባታ ስምምነት ተፈራረመ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 14፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ከቻይናው ሲሲ.ኢ.ሲሲ (CCECC) ኩባንያ ጋር የኢንዱስትሪ ፓርክ ግንባታ ስምምነት ተፈራረመ። ስምምነቱንም የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ አህመድ ቡህ እና የሲሲ.ኢ.ሲሲ ኩባንያ ዋና ስራ አስፈፃሚ ጉዎ…