Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

አዲሱ የኤክሳይዝ ታክስ ረቂቅ ከነባሩ አዋጅ ጋር ሲነፃፀር

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 9፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አዲስ በቅንጦት እቃዎች ላይ (ኤክሳይዝ ታክስ) የሚጣለው ቀረጥ ረቂቅ አዋጅ ተዘጋጅቶ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መቅረቡ ይታወቃል። ረቂቅ አዋጁ መንግስት ተገቢውን ግብር መሰብሰብ እንዲችል የሚያግዝ፣ ኮንትሮባንድ እና ህገወጥ ንግድን…

ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ ከሳዑዲ የልማት ፈንድ ልዑካን ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 9፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ ከሳዑዲ የልማት ፈንድ ተቋም ልዑካን ጋር ተወያዩ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዶክተር ካሊድ ኤስ. አልኩዴሪ የተመራውን ልዑክ በዛሬው እለት በጽህፈት ቤታቸው ተቀብለው ማነጋገራቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት…

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከስዊዘርላንድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 8 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከስዊዘርላንድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኢግናዚኦ ካሲስ ጋር ተወያዩ። በውይይታቸው በሃገራቱ የሁለትዮሽ ግንኙነት ላይ ትኩረት አድርገው መክረዋል። በቀጣይም ሃገራቱ በተለያዩ ዘርፎች በሚኖራቸው…