Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ለስደተኞች የሚሰጠው ድጋፍ እና ምላሽ የስደተኞችን ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ አቅም ትርጉም ባለው ደረጃ ሊያጎለብት ይገባል-ም/ጠ/ሚ አቶ ደመቀ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 7፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የዓለምአቀፉ ማህበረሰብ ለስደተኞች የሚሰጠው ድጋፍ እና ምላሽ የስደተኞችን ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ አቅም ትርጉም ባለው ደረጃ ሊያጎለብት እንደሚገባው ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ገልፀዋል። "ዓለምአቀፍ የስደተኞች ፎረም" ላይ ንግግር…

አቶ ደመቀ መኮንን ከዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 6 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም ጋር ተወያዩ። ውይይታቸው ጄኔቫ በሚገኘው የዓለም ጤና ድርጅት ፅህፈት ቤት የተደረገ ነው። በውይይታቸውም በሁሉን አቀፍ የጤና…

በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ የተመራ ልዑክ በስደተኞች ፎረም ላይ እየተሳተፈ ይገኛል

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 6 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን የተመራ የመንግስት ከፍተኛ የልዑካን ቡድን በዓለም አቀፉ የስደተኞች ፎረም ላይ እየተሳተፈ ይገኛል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ጄኔቫ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ…

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ከ100 የፎርብስ መጽሄት የ2019 ተፅዕኖ ፈጣሪ ሴቶች አንዷ ሆነው ተመረጡ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 6 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ከ100 የፎርብስ መጽሄት የ2019 የዓለማችን ተፅዕኖ ፈጣሪ ሴቶች መካከል አንዷ ሆነው ተመረጡ። መፅሄቱ በየአመቱ በሚያወጣው የዓለማችን ተፅዕኖ ፈጣሪ ሴቶች መካከል 93ኛ ደረጃን ይዘዋል። ፕሬዚዳንቷ…

ጠ/ሚ ዐቢይ ያገኙት የኖቤል የሰላም ሽልማት ሜዳሊያና ዲፕሎማ ቅጂ በሰላም ሚኒስቴር ተቀመጠ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 5፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ካገኙት የኖቤል የሰላም ሽልማት ሜዳሊያና ዲፕሎማ ቅጂ ለህዝብ ተደራሽ እንዲሆን በሰላም ሚኒስቴር ተቀመጠ። የኢፌዴሪ የሰላም ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪያት ካሚልን ጨምሮ የሚኒስቴሩ ከፍተኛ አመራሮችና ሰራተኞች፣…

ጠ/ሚ ዐቢይ ያገኙት የኖቤል የሰላም ሽልማት ሜዳሊያና ዲፕሎማ ቅጂ በብሔራዊ ሙዚየም የማስቀመጥ ስነ ስርዓት ተከናወነ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 5፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ያገኙት የ2019 የኖቤል የሰላም ሽልማት ቅጂ ሜዳሊያና ዲፕሎማ በብሔራዊ ሙዚየም የማስቀመጥ ስነ ስርዓት ተከናወነ። የማስቀመጥ ስነ ስርዓቱ ከፍተኛ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች እና ታዋቂ ግለሰቦች በተገኙበት…

ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ የደረሱ ሰብሎችን የሚሰበስቡ አርሶ አደሮችን አበረታቱ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 4 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ በዛሬው ዕለት በአርሶ አደሮች ማሳ በመገኘት የደረሱ ሰብሎችን ሰብስበዋል። በዚህም አርሶ አደሮች የደረሱ ሰብሎችን በወቅቱ በመሰብሰብ የሚያጋጥመውን የእህል ብክነት ለመከላከል በትጋት…

የሚኒስትሮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው መደበኛ ጉባኤ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ በመወያየት ውሳኔ አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 77ኛ መደበኛ ጉባኤ በተለያዩ ጉዳዮች ዙሪያ በመወያየት ውሳኔ አሳለፈ። ምክር ቤቱ የፌዴራል መንግስት ፕሮጀክቶች አስተዳደር እና አመራር ስርዓትን ለመደንገግ በተዘጋጀው ረቂቅ አዋጅ ላይ ተወያይቷል።…