Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

የጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ የኖቤል የሰላም ሽልማት ኢትዮጵያ ስሟና ታሪኳ በዓለም አደባባይ ዳግም ከፍ እንዲል ያደረገ ነው-ጠ/ሚ ጽ/ቤት

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ያገኙት የኖቤል የሰላም ሽልማት ኢትዮጵያ ስሟና ታሪኳ በዓለም አደባባይ ዳግም ከፍ ብሎ እንዲታይ ያስቻለ መሆኑን የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት አስታወቀ። የፅህፈትቤቱ የፕሬስ ሴክሬታሪያት ኃላፊ አቶ ንጉሱ…

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ከኖርዌይ አቻቸው ኤርና ሶልበርግ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 1 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከኖርዌይ አቻቸው ኤርና ሶልበርግ ጋር ተወያዩ። በውይይታቸው ወቅትም ኢትዮጵያ ዴሞክራሲን በማጠናከር እና የተጀመረውን የለውጥ ሂደት በማስቀጠል ላይ እያከናወነች ባለው ስራ ላይ መክረዋል። ከዚህ…

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ከሳዑዲ ዓረቢያ የመንግስትና የንግድ ልዑካን ቡድን አባላት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘዉዴ ከሳዑዲ ዓረቢያ የመንግስትና የንግድ ልዑካን ቡድን አባላት ጋር ተወያይተዋል። ልዑካኑ በውይይታቸው በኢትዮጵያ እየታየ ያለዉ ለዉጥ ለንግድና ኢንቨስትመንት አመቺ ሁኔታ የፈጠረላቸው መሆኑን ተናግረዋል። እንዲሁም…

ለሰላም ኖቤል ተሸላሚ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ ነገ አቀባበል ስነ ስርዓት ይደረጋል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የዓለም የሰላም የኖቤል ተሸላሚ ለሆኑት ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ በነገው እለት የአቀባበል ስነ ስርዓት እንደሚደረግ ተገለፀ። የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ በትናንትናው እለት በኖርዌይ ኦስሎ ተገኝተው…

ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ ያሸነፉት የሰላም የኖቤል ሽልማት ለሰላም ባሳዩት ቁርጠኝነት የተገኘ ነው – አቶ ገዱ አንዳርጋቸው

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 1፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተርበ ዐቢይ አህመድ ያሸነፉት የሰላም የኖቤል ሽልማት ለሰላም ባሳዩት ቁርጠኝነት የተገኘ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ተናገሩ። የጠቅላይ ሚኒስትሩን የኖቤል ሽልማት መቀበል አስመልክቶ በአሜሪካ የኢትዮጵያ…

በኦስሎ የሚገኙ ኢትዮጵያዊያን ለጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ ደስታቸውን በሰልፍ ገለፁ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኖርዌይ ኦስሎ የሚገኙ ኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራዊያን ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የኖቤል ሽልማትን በማግኘታቸው ደስታቸውን በሰልፍ ገለፁ። ኢትዮጵያዊያኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክትር ዐቢይ ባረፉበት ግራንድ ሆቴል ተገኝተው ነው…

ሰላም እንደ ዛፍ ችግኝ ነው፤ እንክብካቤ ይፈልጋል- ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 30፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) “ሰላም እንደ ዛፍ ችግኝ ነው፤ ችግኝን ተክሎ ለማሳደግ ለማሳደግ እንክብካቤ እንደሚያስፈልገው ሁሉ ሰላምም ጥሩ ልብ እና እንክብካቤ ያስፈልገዋል” አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ። የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ የኖቤል የሰላም ሽልማት ተቀበሉ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 30፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ የኖቤል የሰላም ሽልማታቸውን ተቀበሉ። የኖቤል የሰላም ሽልማት ስነ ስርዓት በዛሬው እለት በኖርዌይ ኦስሎ በመካሄድ ላይ ይገኛል ። በስነስርዓቱ ላይ የተገኙት የኢፌዴሪ ጠቅላይ…

የኖቤል የሰላም ሽልማት ስነ ስርዓት በኖርዌይ ኦስሎ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ህዳር 30፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኖቤል የሰላም ሽልማት ስነ ስርዓት በዛሬው እለት በኖርዌይ ኦስሎ እየተካሄደ ነው። የኖቤል የሰላም ሽልማት ስነ ስርዓቱ ላይ የኖቤል የሰላም ሽልማት አሸናፊ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ተገኝተዋል። ጠቅላይ…

በዋሽንግተን ዲሲ ሲካሄድ የነበረው የኢትዮጵያ፣ ሱዳንና ግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ስብሰባ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ህዳር 30፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በዩናይትድ ስቴትስ ዋሽንግተን ዲሲ ሲካሄድ የነበረው የኢትዮጵያ፣ ሱዳንና ግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ስብሰባ ተጠናቀቀ። በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ላይ አተኩሮ በተካሄደው ስብሰባ ላይ የሀገራቱ የውሃ ሚኒስትሮችም የተካፈሉ ሲሆን፥ የአሜሪካ…