Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ በኖርዌይ ከኖቤል ኮሚቴ አባላት ጋር ተገናኙ

አዲስ አበባ፣ህዳር 30፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ በኖርዌይ ኦስሎ ከኖቤል ኮሚቴ አባላት ጋር ተገናኙ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ የ2019 የዓለም የኖቤል የሰላም ተሸላሚ መሆናቸው ይታወቃል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ በኦስሎ በሚከናወን ስነ ስርዓትም…

ጠ/ሚ ዶክተር ዐቢይ ከስዊድኑ አቻቸው ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ ከስዊድኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ስቴፈን ሎቨን ጋር ተወያዩ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ የ2019 የኖቤል የሰላም ሽልማታቸውን ለመቀበል ወደ ኦስሎ ያቀኑ ሲሆን፥ እግረ መንገዳቸውንም በስዊድን ጉብኝት…

9ኛው የአፍሪካ፣ ካሪቢያን እና የፓሲፊክ ሀገራት መሪዎች ስብሰባ በናይሮቢ እየተካሄደ ነው

 አዲስ አበባ፣ ህዳር 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 9ኛው የአፍሪካ፣ ካሪቢያን እና የፓሲፊክ ሀገራት መሪዎች ስብሰባ በኬንያ ናይሮቢ እየተካሄደ ነው። በአምባሳደር ማርቆስ ተክሌ የተመራ የኢትዮጵያ ልዑክም በስብሰባው እየተሳተፈ ይገኛል። በልዑኩ…

ሩሲያ ለ4 ዓመት ከሁሉም ስፖርታዊ ውድድሮች ታገደች

አዲስ አበባ፣ ህዳር 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሩሲያ ለ4 ዓመት በሁሉም ስፖርታዊ ውድድርች እንዳትሳተፍ ማገዱን የዓለም አቀፍ ፀረ አበረታች ቅመሞች ኤጀንሲ(ዋዳ) አስታውቋል። የዋዳ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ በስዊዘር ላንድ ባካሄደው ስብሰባ ነው ሩሲያ ለአራት ዓመታት በማንኛውም ስፓርታዊ ውድድር…

አንድ ወደፊት ስንሄድ ሁለት ወደኋላ የሚመልሱንን ሀይሎች ማስቆም አለብን-ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አንድ ወደፊት ስንሄድ ሁለት ወደኋላ የሚመልሱንን ሀይሎች ማስቆም እንደሚገባ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ አሳሰቡ። የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በዛሬው እለት ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ መግለጫ ሰጥተዋል። ጠቅላይ…

በአዲስ አበባ ከ20 ሺህ በላይ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ግንባታ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ምክትል ከንቲባ ኢንጅነር ታከለ ኡማ እና ሌሎች የመንግስት የስራ ሃላፊዎች በተገኙበት በአዲስ አበባ መሀል የሚገነቡ ከ20 ሺህ በላይ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ግንባታ በይፋ ተጀመረ። ምክትል ከንቲባውን ጨምሮ፣ የሀይማኖት መሪዎች፣ ጥሪ…

ከአንድ ላም በአማካይ የሚገኘውን ወተት ወደ 30 ሊትር ለማሳደግ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 22 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በቴክኖሎጂ የተደገፈ የእንስሳት ሀብት ልማት ፕሮጀክት መጀመር የሚያስችል የሶስትዮሽ ስምምነት ተፈረመ። ስምምነቱን የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጂነር ጌታሁን መኩሪያ፣ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ተመስገን…

የአማራን ሕዝብ ማዕከል አድርገው የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች በጋራ ለመሥራት ስምምነት ላይ ደረሱ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአማራን ሕዝብ ማዕከል አድርገው የሚንቀሳቀሱት አዴፓ፣ አብን እና የአምስቱ ፖለቲካ ፓርቲዎችን ጥምረት የያዘው የአማራ ድርጅት በጋራ ለመሥራት ስምምነት ላይ ደረሱ፡፡ በአማራ ምሁራን መማክርት ጉባዔ አዘጋጅነት በአማራ ክልል እና በአገራዊ ወቅታዊ…

የኮይሻ ኤሌክትሪክ ሃይል ማመንጫን ከብሄራዊ የሃይል ቋት ጋር ለማገናኘት የ500 ሚሊየን ዮሮ የብድር ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የውሃ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር ከላርሰንና ቱቡሮ ሊሚትድ ከተሰኘ ኩባንያ ጋር የ500 ሚሊየን ዮሮ ብድርና የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ፡፡   ስምምነቱን የውሃ፣ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ዶክተር ኢንጅነር ስለሺ በቀለ ከላርሰን እና…

ቻይና ኩባንያዎቿ በኢትዮጵያ ኢንቨስት እንዲያደርጉ እንደምታበረታታ የሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ቻይና አሁን ካሉት በተጨማሪ ሌሎች በሀገሪቱ የሚገኙ ኩባንያዎች በኢትዮጵያ ኢንቨስት እንዲያደርጉ እንደምታበረታታ  የሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ገለፁ። በቻይና ጉብኝት በማድረግ ላይ የሚገኙት የጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ልዩ…