የሀገር ውስጥ ዜና የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ቀን በአዲስ አበባ ተከበረ Tibebu Kebede Oct 25, 2019 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት13፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2019 የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ቀን በዛሬው ዕለት በአዲስ አበባ አፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን ቅጥር ግቢ ውስጥ ተከብሯል። በበዓሉ የተመድ ምክትል ዋና ፀሀፊ አሚና መሃመድ፣ የአፍሪካ ህብረት ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች፣ የተለያዩ ሀገራት …
የሀገር ውስጥ ዜና ቅዱስ ሲኖዶሱ የተለያየ አመለካካት ያላቸው አካላት ልዩነታቸውን በሰከነ መንገድ እንዲፈቱ አሳሰበ Tibebu Kebede Oct 25, 2019 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የተለያየ አመለካካት ያላቸው አካላት የሀገሪቱ ሰላምና አንድነት ማዕከል ባደረገ መልኩ ልዩነታቸውን በሰለጠነና በሰከነ መንገድ በውይይት እንዲፈቱ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክሰ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ አሳሰበ። ሲኖዶሱ በሀገራዊ ወቅታዊ ጉዳዮች…
ቢዝነስ የኢትዮ ፈረንሳይ ቢዝነስ ፎረም በፈረንሳይ እየተካሄደ ነው Tibebu Kebede Oct 22, 2019 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮ ፈረንሳይ ቢዝነስ ፎረም በፈረንሳይ ፓሪስ እየተካሄደ ነው። የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በቢዝነስ ፎረሙ የመክፈቻ ስነ ስርዓት ላይ ተገኝተዋል፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመክፈቻው ላይ ባደረጉት ንግግር…
የሀገር ውስጥ ዜና በመደመር ጽንሰ ሃሳብ ላይ ያተኮረው አዲስ ወግ አንድ ጉዳይ ውይይት መድረክ ተካሄደ Tibebu Kebede Oct 22, 2019 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በመደመር ጽንሰ ሃሳብ ላይ ያተኮረው አዲስ ወግ አንድ ጉዳይ ውይይት መድረክ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ተካሄደ፡፡ በመድረኩ ላይም ምሁራን እና ሌሎች ተጋባዠ እንግዶች ተገኝተው ሀሳብ አስተያየት በመስጠት ውይይት እንደተደረገበት ከጠቅላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና “ሰላም መቶ በመቶ ያሸልማል” መርሃ ግብር ተካሄደ Tibebu Kebede Oct 21, 2019 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድን የኖቤል የሰላም ሽልማት አሸናፊነት አስመልክቶ “ሰላም መቶ በመቶ ያሸልማል” በሚል መርህ የተዘጋጀው መርሃ ግብር በሚሊኒየም አደራሽ በድምቀት ተካሄደ። በመርሃ ግብሩ ላይ የኢፌደሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያን በ10 ዓመታት ውስጥ በአፍሪካ ታላላቅ ኢኮኖሚ ካላቸው ሀገራት ተርታ ለማሰለፍ የኢኮኖሚ ማሻሻያ ስራዎች ተጀምረዋል ‐ ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ Tibebu Kebede Oct 21, 2019 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያን በሚቀጥሉት 10 ዓመታት በአፍሪካ ታላላቅ ኢኮኖሚ ካላቸው ሀገራት መካከል አንዷ ማድረግን ዓላማ ያደረገ ሰፋፊ የኢኮኖሚ ማሻሻያ ስራን መንግስት መጀመሩን የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ገለፁ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር…
የሀገር ውስጥ ዜና መደመር ያለፈውን መልካም ወረት ይዞ በመቀጠል፤ የትናንትናን ስህተት በማረም ነገን የተሻለ ለማድረግ ያልማል- ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ Tibebu Kebede Oct 21, 2019 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የተፃፈው “መደመር” መፅሃፍ ዛሬ በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች በተከናወነ ስነ ስርዓት ተመረቀ። በአዲስ አበባ ሚሌኒየም አዳራሽ በተከናወነው የምረቃ ስነ ስርዓት ላይም የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር…
የሀገር ውስጥ ዜና በጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ የተፃፈው “መደመር” መፅሃፍ ምረቃ በተለያዩ የክልል ከተሞች ተካሂዷል Tibebu Kebede Oct 21, 2019 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የተፃፈው “መደመር” መፅሃፍ ምረቃ በተለያዩ የክልል ከተሞች ተካሂዷል። የመጽሃፉ ምርቃት ስነ ስረዓት በኦሮሚያ ክልል አዳማ፣ ጅማ፣ በምስራቅ ወለጋ ዞን ደረጃ ነቀምቴ ከተማዎች እና በሌሎች ከተሞች ነው…
የሀገር ውስጥ ዜና የጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ “መደመር” መፅሃፍ ምረቃ በሚሌኒየም አዳራሽ ተካሂዷል Tibebu Kebede Oct 21, 2019 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የተፃፈው “መደመር” መፅሃፍ ምረቃ በሚሌኒየም አዳራሽ ተካሂዷል። በምረቃው ላይም የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ እና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባን ጨምሮ ከፍተኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ ኢትዮጵያ ለሊቢያ ሰላም ድጋፍ እንደምታደርግ ገለፁ Tibebu Kebede Oct 18, 2019 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ከሊቢያ ከፍተኛ ምክር ቤት ሊቀ-መንበር ካሊድ አል-ሚሽሪ እና ከልዑካን ቡድናቸው ጋር ተወያይተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በውይይቱ ወቅት ኢትዮጵያ ለሊቢያ በዓለም አቀፍ እንዲሁም ክልላዊ ተቋማት አማካኝነት…