Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ሚኒስቴሩ ከግንዛቤ ማስጨበጥ ጎን ለጎን የህግ የበላይነትን የማስከበር ስራ እየሰራ መሆኑን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የገቢዎች ሚኒስቴር ከግንዛቤ ማስጨበጥ ጎን ለጎን የህግ የበላይነትን የማስከበር ስራ እየሰራ መሆኑን ገለጸ፡ የገቢዎች ሚኒስትር ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በበጀት አመቱ የመጀመሪያው ሩብ ዓመት አፈፃፀም ዙሪያ በዛሬው እለት ለጋዜጠኞች መግለጫ ሰጥተዋል፡፡…

የኦዲፒ ማእከላዊ ኮሚቴ የተለያዩ ውሳኔዎችን በማሳለፍ ስብሰባውን አጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኦሮሞ ዴሞክራቲክ ፓርቲ (ኦዲፒ) ማዕከላዊ ኮሚቴ በዛሬው እለት ስብሰባውን አጠናቀቀ። ማእከላዊ ኮሚቴው ለሁለት ቀናት በአዲስ አበባ ከተማ ሲያካሂድ የነበረውን ስብሰባ የተለያዩ ውሳኔዎችን በማሳለፍ ማጠናቀቁ ተገልጿል። ማእከላዊ ኮሚቴው…

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ከዓለም አቀፍ ሜትሪዎሎጂ ድርጅት ዋና ፀሃፊ ፔቴሪ ታላስ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በአለም አቀፍ የሜትሪዎሎጂ ድርጅት ዋና ፀሃፊ ፔቴሪ ታላስ የተመራ ልኡካን ቡድንን በብሄራዊ ቤተ መንግስት ተቀብለው አነጋግረዋል፡፡   በዚህ ወቅትም የድርጅት ዋና ፀሃፊ ፔቴሪ ፔቴሪ ታላስ የዓለም…

በህዳሴ ግድብ ዙሪያ ኢትዮጵያ ከሶስትዮሽ ውይይት ውጪ ሌሎች ምክረ ሀሳቦችን አትቀበልም

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በህዳሴ ግድብ ዙሪያ ኢትዮጵያ ከሶስትዮሽ ውይይት ውጪ ሌሎች ምክረ ሀሳቦችን እንደማትቀበል የውሃ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ዶክተር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ ገለፁ። የውሃ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ዶክተር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ በዛሬው ዕለት ለካቢኔ…