ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) የማሌዢያ የንግድ ማኅበረሰብ የኢትዮጵያን የኢንቨስትመንት እድል እንዲጠቀሙ ጥሪ አስተላለፉ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የማሌዢያ የንግድ ማኅበረሰብ በፍጥነት በመስፋፋት ላይ ባለው የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ውስጥ ያለውን የኢንቨስትመንት እድል እንዲጠቀሙ አበረታታለሁ ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ።
በማሌዢያ ይፋዊ የስራ ጉብኝት እያደረጉ ያሉት ጠ/ሚ…