የሀገር ውስጥ ዜና ከኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በወቅታዊ ጉዳይ ላይ የተሰጠ መግለጫ Melaku Gedif Feb 10, 2023 0 ሃይማኖትን ሽፋን በማድረግ የፖለቲካ አላማን ለማስፈፀም መንቀሳቀስ ተቀባይነት የለውም! ዘመናትን ባስቆጠረው የኢትዮጵያ ሀገረ መንግሰት ግንባታ ሂደት በርካታ የምንኮራባቸውን የአብሮነት፣ የጀግንነት፣ ለጋራ ሀገራዊ ህልውና እና ሉዓለዊነት አብሮ መቆምን፣ አብሮ መዋደቅን በተግባር ያሳየንበትን እሴት…
የሀገር ውስጥ ዜና በወቅታዊ ጉዳዮች ከመንግሥት ኮሙኒኬሽን የተሰጠ መግለጫ Meseret Awoke Feb 9, 2023 0 በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አባቶች መካከል የተፈጠረው መለያየት በሰላማዊ መንገድ በውይይትና በውስጥ አሠራር እንዲፈታ መንግሥት አቋም መያዙ ይታወቃል። ለዚህምም የሀገር ሽማግሌዎችና የሚመለከታቸዉ ሁሉ ጥረት እያደረጉ ይገኛሉ፡፡ በሕገ መንግሥታችን መንግሥታዊ ሃይማኖትም ሆነ ሃይማኖታዊ መንግሥት…
የሀገር ውስጥ ዜና የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ሠራተኞች በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ተወያዩ ዮሐንስ ደርበው Feb 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ሠራተኞች በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል፡፡ ውይይቱ ዛሬ ከሰዓት መካሄዱን ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ከኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ጋር ተወያዩ Feven Bishaw Feb 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ከኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ዳንኤል በቀለ ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸው÷ ስለ ኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ እና ስለ ቀጣይ ሁኔታ መምከራቸውን ከፕሬዚዳንት ፅህፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።
የሀገር ውስጥ ዜና ከፀጥታና ደኅነት የጋራ ግብረ–ኃይል ወቅታዊ የጸጥታ ጉዳይን አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ Amele Demsew Feb 8, 2023 0 ሰሞኑን በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የተከሰተውን ወቅታዊ ሁኔታ የገመገመው የፀጥታና የደኅንነት የጋራ ግብረ-ኃይል አለመግባባቱን ለመፍታት የሚደረገው ጥረት በሰላማዊ መንገድ ብቻ እንደሚፈጸም የጸና እምነት አለው። ይህ በእንዲህ እንዳለ የጋራ ግብረኃይሉ በተለያዩ ሚዲያዎች ከሚሰራጩ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ከከፍተኛ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች ጋር ተወያዩ Shambel Mihret Feb 8, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ከከፍተኛ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች ጋር ተወያይተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ከከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች ጋር መወያየታቸውን ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ያገኘነው መረጃ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በአውሮፓ የነበራቸውን የሥራ ጉብኝት አጠናቀው ወደ አዲስ አበባ ተመለሱ Melaku Gedif Feb 8, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ልዑካቸው በአውሮፓ ያደረጉትን የተሳካ የስራ ጉብኝት አጠናቀው ወደ አዲስ አበባ ተመልሰዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በአውሮፓ ቆይታቸው ከፈረንሳይ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከፈረንሳይ ፕሬዚዳንት ማክሮን ጋር በፓሪስ መከሩ ዮሐንስ ደርበው Feb 8, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከፈረንሳይ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ጋር በፓሪስ መከሩ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በአውሮፓ ጉብኝታቸው ከጣሊያን እና ማልታ በመቀጠል ፈረንሳይ፣ ፓሪስ ገብተዋል። በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባወጡት መግለጫም…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ከማልታ ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ Shambel Mihret Feb 7, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከማልታ ጠቅላይ ሚኒስትር ሮበርት አቤላ ጋር በሁለትዮሽ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል፡፡ ሁለቱ መሪዎች እና የልዑካን ቡድኖቻቸው በንግድ፣ ኢንቨስትመንት፣ ቱሪዝም፣ በባሕር፣ በሎጅስቲክስ እና በጸጥታ ጉዳዮች ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሕዝበ-ውሳኔው ድምፅ ጊዜያዊ ውጤት ለህዝብ ይፋ ተደረገ Amele Demsew Feb 7, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦች ክልል ሥር በሚገኙ ስድስት ዞኖች እና አምስት ልዩ ወረዳዎች የተካሄደው የሕዝበ-ውሳኔ ድምፅ ጊዜያዊ ውጤት ለህዝብ ይፋ መደረጉን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታውቋል። በኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የህዝብ ውሳኔ…