Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ሳዑዲ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን የንግድና የኢንቨስትመንት ትብብር አጠናክራ እንደምትቀጥል ገለጸች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሳዑዲ ዓረቢያ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን የንግድና የኢንቨስትመንት ትብብር ለማጠናከር እንደምትሠራ በኢትዮጵያ የአገሪቱ አምባሳደር ፋህድ ኦቤዱላህ አል ሃሚዳኒ ገለጹ። በሳዑዲ እና በኢትዮጵያ መካከል ያለው የንግድ እና የኢንቨስትመንት ግንኙነት በመልካም…

በድርቅና በግጭት ሳቢያ የተጎዱ የማህበረሰብ ክፍሎችን የሚደግፍ ፕሮጀክት ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፈያ ኢንተግሬትድ ዴቨሎፕመንት ተቋም (ኤፍ አይ ዲ ኦ) በድርቅ እና በግጭት ምክንያት የተጎዱ የማህበረሰብ ክፍሎችን የሚደግፍ አዲስ ፕሮጀክት ይፋ አድርጓል፡፡   ተቋሙ ለአንድ ዓመት በኦሮሚያ፣ ሶማሌ እና ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልሎች፣…

የብልፅግና ፓርቲ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ መደበኛ ስብሰባውን ማካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የብልፅግና ፓርቲ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ መደበኛ ስብሰባውን በዛሬው እለት ማካሄድ ጀምሯል። የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴው  በስብሰባው  በተለያዩ ሀገራዊ፣ ፓርቲያዊ እንዲሁም ቀጠናዊ ጉዳዮች ላይ በጥልቅ መክሮ ውሳኔዎችን እንደሚያሳልፍ  ይጠበቃል።…

ኢትዮጵያና ሱዳን በኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽንና ዲጂታል ቴክኖሎጂ ዘርፎች በትብብር ለመስራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እና የሱዳን መንግስታት በኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን፣ ዲጂታል ቴክኖሎጂና ቴሌኮሙኒኬሽን ዘርፎች በትብብር መስራት የሚያስችል ስምምነት ተፈራርመዋል። ስምምነቱን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ እና የሱዳን ሪፐብሊክ የቴሌኮሙኒኬሽን…

አሜሪካ የሰላም ስምምነቱ ሙሉ ተግባራዊነትን ተከትሎ ኢትዮጵያን ወደ አጎዋ ለመመለስ ቁርጠኛ መሆኗን አንቶኑ ብሊንከን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ የፕሪቶሪያውን የሰላም ስምምነት ሙሉ ተግባራዊነት ተከትሎ ኢትዮጵያን ወደ አጎዋ እድል ተጠቃሚነት ለመመለስ ቁርጠኛ መሆኗን በአዲስ አበባ ጉብኝት ያደረጉት የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን ተናገሩ፡፡   አንቶኒ…

አንቶኒ ብሊንከን ከአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ ማሃማት ጋር ተወያይተዋል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ጉብኝት ያደረጉት የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን ከአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ ማሃማት ጋር በአህጉራዊ ጉዳዮች ላይ ተወያዩ። በህብረቱ ዋና ፅህፈት ቤት የተደረገው ውይይታቸው፥ በሰሜኑ የኢትዮጵያ ክፍል…

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር 100 ሺህ ቤቶችን ለመገንባት የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረመ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር 100 ሺህ ቤቶችን መገንባት የሚያስችል የመግባቢያ ሰነድ ተፈራርሟል፡፡ አስተዳደሩ የህዝቡን የቤት ጥያቄ ለመመለስ በመንግስት እና በግል አጋርነት የሚሰሩ የመጀመሪያ ዙር 100 ሺህ ቤቶችን ግንባታ ፕሮጀክት ለማስጀመር…