Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የአውሮፓ ኅብረት ዓለም አቀፍ ትብብር ኮሚሽነር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የአውሮፓ ኅብረት ዓለም አቀፍ ትብብር ኮሚሽነር ዩታ ኧርፒላይነን ጋር ተወያዩ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት፥ ከኮሚሽነር ዩታ ኧርፒላይነን ጋር ተገናኝተው ኢትዮጵያ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከአውሮፓ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከአውሮፓ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ቻርልስ ሚሼል ጋር ውይይት አድርገዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ፥ ከአፍሪካ ኅብረት እና ከአውሮፓ ኅብረት የጋራ ጉባኤ አስቀድሞ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በአውሮፓ ኅብረትና የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች የጋራ ጉባኤ ላይ ለመታደም ብራሰልስ ገቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና የልዑካን ቡድናቸው ስድስተኛውን የአውሮፓ ኅብረት እና የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች የጋራ ጉባኤ ለመታደም በቤልጂየም ብራሰልስ ገቡ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በጉባኤው ከሚያደርጉት ተሳትፎ ባሻገር ከአውሮፓ መሪዎች…

የህወሓት ታጣቂዎች በአማራ ክልል ሰላማዊ ዜጎች ላይ ጭካኔ የተሞላበት ግድያን ጨምሮ አስገድዶ መድፈርና ዘረፋ እንደፈጸሙ አምነስቲ ኢንተርናሽናል ገለፀ፡፡

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የህወሓት ታጣቂዎች በአማራ ክልል ሰላማዊ ዜጎች ላይ ጭካኔ የተሞላበት ግድያን ጨምሮ አስገድዶ መድፈርና ዘረፋ እንደፈጸሙ አምነስቲ ኢንተርናሽናል ገለፀ፡፡ ተቋሙ ዛሬ ባወጣው ሪፖርት ነው በክልሉ የተለያዩ አካባቢዎች የሽብርተኛው ህወሓት ቡድን…