Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከዓለም አቀፉ የገንዘብ ፈንድ ተቋም ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 10 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከዓለም አቀፉ የገንዘብ ፈንድ ተቋም ዳይሬክተር ክሪስታሊና ጆርጂየቫ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸው ኢትዮጵያ ከዓለም አቀፉ የገንዘብ ፈንድ ተቋም ጋር ያላትን ትብብር ስለ ማጠናከር መክረዋል፡፡ ውይይታቸውን…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከስሎቪኒያ አቻቸው ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለ6ኛው የአውሮፓ ኅብረት - አፍሪካ ኅብረት ጉባዔ በቤልጂየም ብራሰልስ የሚገኙት የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከስሎቪኒያ ጠቅላይ ሚኒስትር ጃኔዝ ጃንሳ ጋር ተወያዩ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባወጡት…

6ኛው የአውሮፓ ኅብረት – አፍሪካ ኅብረት ጉባዔ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 6ኛው የአውሮፓ ኅብረት - አፍሪካ ኅብረት ጉባዔ በቤልጂየም ብራሰልስ ተጀምሯል፡፡ ጉባዔው ዛሬ እና ነገ የሚካሄድ ሲሆን የሁለቱ ህብረቶች አባል ሀገራት መሪዎች እየተካፈሉ ነው፡፡ በጉባዔው መሪዎቹ የላቀ ብልጽግና እውን…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከአውሮፓ ህብረት አመራሮች ጋር ፍሬያማ ውይይት ማድርጋቸው ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከአውሮፓ ህብረት ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ቻርልስ ሚሼል እና ከሕብረቱ ዓለም አቀፍ አጋርነት ኮሚሽነር ዩታ ኧርፒላይነን ጋር በብራስልስ ፍሬያማ ውይይት ማድረጋቸውን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚንስቴር…

አሸባሪው ህወሓት በአፋር ክልል ኪልበቲ ረሱ ዞን ባካሄደው ወረራ ከ300 ሺህ በላይ ዜጎች ተፈናቅለዋል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት በአፋር ክልል ኪልበቲ ረሱ ዞን ባደረሰው ወረራና ጥቃት ከ300 ሺህ በላይ ዜጎችን ማፈናቀሉን የአፋር ብሄራዊ ክልል አደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ፕሮግራም ማስተባብሪያ ጽ/ቤት ገለጸ። የጽ/ቤቱ ሃላፊ አቶ መሓመድ ሁሴን ከፋና…