የሀገር ውስጥ ዜና ንግድ ባንክ ያስገነባው አዲስ የዋና መስሪያ ቤት ህንፃ ተመረቀ Melaku Gedif Feb 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ያስገነባውን አዲስ የዋና መስሪያ ቤት ህንፃ ዛሬ እመርቋል፡፡ በምርቃት ሥነ ሥርዓቱ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድን ጨምሮ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች፣ የባንኩ የዳይሬክተሮች ቦርድ…
የዜና ቪዲዮዎች የአዲሱ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ህንፃ ውስጣዊ ገፅታ Amare Asrat Feb 12, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=aK_EBu7K5Wg
የዜና ቪዲዮዎች ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የአባ ጅፋር ቤተ-መንግሥት የጥገና ሂደትን ተመለከቱ Amare Asrat Feb 12, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=xGeAzUAh4FQ
የዜና ቪዲዮዎች በጠቅላይ ሚኒስትሩ የተመራ ልዑክ የጅማ ዞን ጉብኝት Amare Asrat Feb 12, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=PQnThKKA0t4
የዜና ቪዲዮዎች ለወታደራዊ አታሼዎች የተሰጠ ማብራሪያ Amare Asrat Feb 12, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=JYbv9aSUMvk
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የአባ ጅፋር ቤተመንግሥት የጥገና ሂደትን ተመለከቱ Meseret Demissu Feb 12, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ 144 ዓመት እድሜ ያለውንን የአባ ጅፋር ቤተመንግሥት የጥገና ሂደትን ተመለከቱ። ከ2012 ዓመተ ምህረት ጀምሮ ጥንታዊ ቤተ መንግስቱ እድሳት እየተደረገለት ይገኛል። የጅማ የአባ ጅፋር…
የዜና ቪዲዮዎች የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የጅማ ጉብኝት Amare Asrat Feb 12, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=znR8JHdMHhk
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በጅማ ዞን ጌራ ወረዳ የሚገኙ አርሶ አደሮችን ማሳ ጎበኙ Mekoya Hailemariam Feb 12, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በጅማ ዞን ጌራ ወረዳ የሚገኙ አርሶ አደሮችን ማሳ ጎበኙ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በበጋ መስኖ የለሙ የስንዴ ማሳዎችን እንደዚሁም የቡና ልማትን ነው የጎበኙት። ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጋርም በቀጠናው የዓለም…
የሀገር ውስጥ ዜና መቀመጫቸውን አዲስአበባ ላደረጉ የተለያዩ ሀገራት ወታደራዊ አታሼዎች በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ማብራሪያ እየተሠጠ ነው Mekoya Hailemariam Feb 12, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገር መከላከያ ሚኒስቴርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በጋራ በአዲስ አበባ ለሚገኙ የተለያዩ ሀገራት ወታደራዊ አታሼዎች በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ማብራሪያ እየሰጡ ነው። በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የጎረቤት ሀገራት እና የኢጋድ ጉዳዮች ዳይሬክተር…
የሀገር ውስጥ ዜና ግብፅና ሱዳን የህዳሴ ግድብ ፕሮጀክትን ለራሳቸው ጥቅም ሲሉ መደገፍ አለባቸው -አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን Mekoya Hailemariam Feb 12, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገራችን ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታን በፍጥነት እንድታጠናቅቅ ግብፅ ማበረታታት አለባት ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ተናገሩ። ሚኒስትር ዴኤታው ተቀመጫነቱን ዱባይ ካደረገው…