የጥምቀት በዓል ያለ ምንም የፀጥታ ችግር እንዲከበር የፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ ኃይል በቂ ዝግጅት ማድረጉን አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በመላው ሀገራችን በታላቅ ድምቀት የሚከበረው የጥምቀት በዓል ያለ ምንም የፀጥታ ችግር በሰላም እንዲከበር የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ ኃይል ከወትሮው በተለየ መልኩ በቂ ዝግጅት ማድረጉን ገለፀ።
የጋራ ግብረ ኃይሉ ባወጣው መግለጫ…