Browsing Tag
የተመረጡ
አሸባሪው ህወሃት ለትግራይ ህዝብ ሰብዓዊ ድጋፍ እንዳይቀርብ እንቅፋት መሆኑን እንደቀጠለበት መንግስት ገለፀ
አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው የህወሃት ቡድን ለትግራይ ህዝብ ሰብዓዊ ድጋፍ እንዳይቀርብ እንቅፋት መሆኑን መንግስት ገለፀ።
የመንግስት ኮሚኒኬሽን አገልግሎት ባወጣው መግለጫ፥ የአሸባሪው የህወሃት ቡድን የትግራይን ህዝብ በስም ለመነገጃነት ከማዋል ውጪ ቆሜለታለሁ ብሎ…
ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ከጆ ባይደን ጋር ያደረጉት የስልክ ውይይት በዲፕሎማሲው አውድ መሻሻሎች የመኖራቸው ማሳያ ነው- የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ጋር ያደረጉት የስልክ ውይይት ከዚህ ቀደም የነበረው የግንኙነት መንፈስ እየተቀየረ ለመሆኑ ማሳያ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለፀ።
የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ…
ቀጣዩ የበቃ/ #Nomore ዘመቻ ምን መሆን ይገባዋል?
https://www.youtube.com/watch?v=fYHIJYreQaA
የኢፌዴሪ ጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ከኢዜአ ጋር ያደረጉት ቆይታ
https://www.youtube.com/watch?v=gZRX6QEA6YE
የከተማ አስተዳደሩ ቤቶችን ለዜጎች ተደራሽ የማድረግ ዕቅድ
https://www.youtube.com/watch?v=Gw2ol3sF8CI
የበረታች አፍሪካን ዕውን ለማድረግ በምጣኔ ሀብት መበልፀግ
https://www.youtube.com/watch?v=odEK2wCEHGM
የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት የሰጠው ሙሉ መግለጫ
https://www.youtube.com/watch?v=WUXCJX6EdAs