Browsing Tag
የተመረጡ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የገና ስጦታ ለዘማች ቤተሰቦች
https://www.youtube.com/watch?v=Cv4gqYGog58
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 28፣ 2014 ( ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ።
የዘንድሮውን የልደት በዓል የምናከብረው የመከራችን ዘመን እያከተመ፣ የችግራችን ቋጠሮ እየተፈታ፣ የሰቆቃችን ምንጭ ላይመለስ…
የሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች ያስቀመጡትን ግብ ከማሳካት አንፃር ከፍተኛ ለውጥ አስመዝግበዋል- ጠ/ሚ ዐቢይ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች በየዘርፋቸው ለመምታት ያስቀመጡትን ግብ ከማሳካት አንፃር ከፍተኛ ለውጥ ማስመዝገባቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገለፁ።
የሁሉም የሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች የ100 ቀናት የእቅድ አፈጻጸም…