የዜና ቪዲዮዎች የፌልትማን ወደ ኢትዮጵያ መምጣትና በወቅታዊ የሱዳን ሁኔታ ላይ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ማብራሪያ Amare Asrat Jan 5, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=jvZJx38bkM4
የዜና ቪዲዮዎች ከመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት የተሰጠ ሙሉ መግለጫ Amare Asrat Jan 5, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=jG-RyM7Y7gg
የሀገር ውስጥ ዜና ኅብረ ብሄራዊ አንድነታችንን በማጠናከር አገራዊ ተግዳሮቶችን በድል እንሻገራለን – የህዝብ ተወካዮች እና የፌዴሬሽን ም/ቤቶች ከፍተኛ አመራሮች Meseret Awoke Jan 5, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኅብረ ብሄራዊ አንድነታችንን በማጠናከር አገራዊ ተግዳሮቶችን በድል እንሻገራለን ሲሉ የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች እና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶች ከፍተኛ አመራሮች ገለጹ፡፡ አመራሮቹ "በዘላቂ ድል ወደ ብልጽግና እንዲሁም የድህረ ጦርነት መዛነፎችና…
የሀገር ውስጥ ዜና የሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች የ100 ቀናት የእቅድ አፈጻጸም ግምገማ ጠ/ሚ ዐቢይ በተገኙበት በህዳሴ ግድብ እየተካሄደ ነው Mekoya Hailemariam Jan 5, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሁሉም ሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች የ100 ቀናት የእቅድ አፈጻጸም ግምገማ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በተገኙበት በህዳሴ ግድብ መገኛ በሆነው ጉባ እየተካሄደ ይገኛል። ኢኮኖሚው በዚህ ዓመት በርካታ ፈተናዎች…
ስፓርት ቪዲዮ በመክፈቻው ዕለት ኢትዮጵያን ከኬቨርዴ ያገናኘው ምድብ -1 Amare Asrat Jan 5, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=WGMMNuHoHo8
የዜና ቪዲዮዎች ተቃዋሚዎቻችን ትንሽ ሆነው ብዙ ይጮሃሉ – እኛ ጋር ግን ብዙ እውነት እያለ አልተነገረም! Amare Asrat Jan 5, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=14FDTkZ5a7s
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ ላይ የተከፈተውን የዲፕሎማሲ ጫና ለመቋቋም የተሰሩ ስራዎች ውጤታማ ነበሩ – አቶ ደመቀ መኮንን Mekoya Hailemariam Jan 5, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዚህ ዓመት በኢትዮጵያ ላይ የተከፈተውን የዲፕሎማሲ ጫና ለመቋቋም የተሰሩ ስራዎች ውጤታማ እንደነበሩ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ አቶ ደመቀ መኮንን ተናገሩ። በተሰራው የዲፕሎማሲ ስራም የኢትዮጵያን ብሄራዊ ጥቅም ለማስጠበቅ…
የሀገር ውስጥ ዜና መከላከያ በያዛቸው አካበቢዎች እንዲጸና የተደረገው የትግራይ ህዝብ በድጋሚ የጥሞና ጊዜ አግኝቶ የሽብር ቡድኑ ትክክለኛ ማንነት እንዲገነዘብ ለማስቻል ነው… Mekoya Hailemariam Jan 5, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ“ዘመቻ ለኅብረ ብሔራዊ አንድነት” የመከላከያ ሰራዊት በያዛቸው አካበቢዎች እንዲጸና የተደረገው የትግራይ ህዝብ በድጋሚ የጥሞና ጊዜ አግኝቶ የሽብር ቡድኑ ትክክለኛ ማንነት እንዲገነዘብ ለማስቻል መሆኑን መንግስት አስታወቀ። የመንግስት ኮሙኒኬሽን…