Browsing Tag
የተመረጡ
የቀደሞው ብሔራዊ ቡድን ተጫዋች የምንያህል ተሾመ ሰርግና ጳጉሜን 3 ግጥምጥሞሽ
https://www.youtube.com/watch?v=sNEwKh02jk8
“ፍልስጤማዊዉ ወታደር በአማርኛ ቅኔ ልዝረፍልህ አለኝ” – ደራሲና ጋዜጠኛ ፋንታሁን ኃይሌ
https://www.youtube.com/watch?v=GJbGoTbGPuc
የሀያትን ወኔ በምስል ያስቀረው የካሜራ ባለሙያ የግንባር ገጠመኞች
https://www.youtube.com/watch?v=wRgbpPXuADA
የኅብረ ብሔራዊ ዘመቻ ድል ባለቤት ኢትዮጵያና ኢትዮጵያውያን ናቸው -ሽመልስ አብዲሳ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) “ድል ለሁሉም” በሚል መሪ ቃል ላለፉት ሦስት ቀናት በአዳማ ከተማ ሲካሄድ የቆየው የአመራሮች ውይይት ተጠናቀቀ፡፡
በውይይቱ የአንድነትና የኅብረ ብሔራዊነት ዘመቻ ድል ባለቤት ኢትዮጵያና ኢትዮጵያውያን መሆናቸውን የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት…
ለአገራዊ ምክክር ኮሚሽን የኮሚሽነሮች ጥቆማ ተጀመረ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለአገራዊ ምክክር ኮሚሽን የኮሚሽነሮች ጥቆማ ተጀመረ፡፡
ጥቆማው ከዛሬ ጀምሮ እስከ ጥር 6 ይቆያል።
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈጉባኤ አቶ ታገሰ ጫፎ መግለጫ የሰጡ ሲሆን ÷ አፈጉባኤው ኢትዮጵያን በጠንካራ መሰረት ላይ ለማስቀመጥ ቁልፍ…
የተመዘገበውን አገራዊ ድል አስጠብቆ መዝለቅ ይገባል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በድህረ ጦርነት ድላችንን አስጠብቆ መዝለቅ ይገባል ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ተናገሩ፡፡
ከንቲባ አዳነች አቤቤ እና የአዲስ አበባ ብልፅግና ፓርቲ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ መለሰ አለሙ የተገኘውን አገራዊ ድል ዘላቂ…
ሱዳን ያለ ውጪ ጣልቃ ገብነት የራሷን ችግር በራሷ መፍታት ይኖርባታል – የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሱዳን ያለ ማንም የውጭ ጣልቃ ገብነት የራሷን ችግር በራሷ መፍታት እንዳለባት የኢፌዴሪ የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ።
ከፍተኛ የፖለቲካ ቀውስ ውስጥ በመግባት ሠላምና መረጋጋት ተስኗት በቀጠለችው ሱዳን ጠቅላይ ሚኒስትር አብደላ…