Browsing Tag
የተመረጡ
የዓለም ዋንጫ ፖስተሮችን ይሰሩ የነበሩት የስፖርት ጋዜጠኛ
https://www.youtube.com/watch?v=GJbGoTbGPuc
በአሜሪካ መድሐኒት አቅራቢና ተመራማሪው ኢትዮጵያዊ ዳያስፖራ
https://www.youtube.com/watch?v=OgHb5MagtAw
በነበር የቀሩት የኢራኑ ጀነራል ቃሲም ሱሉማኒ (በበላይ በቀለ)
https://www.youtube.com/watch?v=1wJZQ62Uzio
ሀገራዊ የምክክር መድረክ ስኬት ሀገርን የሚያድን በመሆኑ ሁሉም ዜጋ ለስኬታማነቱ ሊረባረብ ይገባል- አቶ ተስፋዬ በልጅጌ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 26 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በብዙ ሀገራት እንደሆነው፥ የፖለቲካ ስብራት አንዱ ማከሚያ፥ የሀገረ መንግስት ግንባታም አንዱ ማጽኛ መንገድ ሁሉን አካታች ሀገራዊ የምክክር መድረክ ነው።
ከፋና ብሮድሳክቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት…
በኢትዮጵያ ከ3 ሚሊየን ዓመት በፊት የነበሩ የእንስሳት ቅሪተ አካልና መገልገያ ቁሶች ተገኙ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 26 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ ) ‹‹አዲስ ቀደምት›› የቅድመ ታሪክ ስፍራ በደቡብ ኢትዮጵያ በያንዳ ቱሚ ሸለቆ ኮንሶ ዞን መገኘቱ ተገለፀ።
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ቴማቲክ ፈንድ ከተሰኘ አጋር በተገኘ የምርምር ገንዘብ ለዓመታት በተደረገ ጥናት በደቡብ ኢትዮጵያ ኮንሶ ዞን…
የገበያ ዋጋ ለማረጋጋት ከፍተኛ መጠን ያለው የስንዴና ዘይት ግዢ ተፈጸመ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተረጋጋ ማክሮ ኢኮኖሚ ከማስፍን አንጻር የዋጋ ግሽበትን የመቆጣጠርና የገበያ ዋጋን የማረጋጋት ፋይዳ ያለው የ4 ሚሊየን ኩንታል ስንዴና የ12 ነጥብ 5 ሚሊየን ሊትር የምግብ ዘይት ግዢ መፈጸሙ ተገለጸ፡፡
የገንዘብ ሚኒስቴርና የተጠሪ ተቋማት የመቶ…