Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

አሜሪካ የህወሓት ታጣቂዎች የፈፀሟቸው የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች፣ የጭካኔ ድርጊቶችና የሲቪል ተቋማት ውድመት እንዳሳሰባት ገለፀች

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዪናይትድ ስቴትስ የህወሓት ታጣቂዎች በአማራ እና አፋር ክልሎች በሰላማዊ ሰዎች ላይ ያደረሷቸው የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች፣ የፈፀሟቸው የጭካኔ ድርጊቶች እና በሲቪል ተቋማት ላይ ያደረሷቸው ውድመቶች እንዳሳሰባት ገለፀች። የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መስሪያ…

በደሴ ሆስፒታል ላይ የደረሰው ውድመት የህወሓትን ጭካኔ ገደብ የለሽነት ቢያሳይም የዓለም ጤና ድርጅት ግን ዝምታን መርጧል-አምባሳደር ታየ አጽቀ ስላሴ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በደሴ ሆስፒታል ላይ የደረሰው ውድመት የህወሓት ጭካኔ ገደብ እንደሌለው በግልፅ ይመሰክራል ሲሉ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የኢትዮጵያ ቋሚ መልዕክተኛ አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ ገለጹ፡፡ አምባሳደሩ በትዊተር…

በክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የተመራው ዘመቻ ለኅብረ ብሔራዊ አንድነት፣ ዋናውን የወልድያ መቀሌ ጎዳና ቆርጦታል፡፡

በክቡር ጠቅላይ ሚኒስትሩ የሚመሩት የጸጥታ ኃይሎች ጥምረት፣ በአሸባሪው ወራሪ ላይ በሰነዘሩት ክንደ ብርቱ ማጥቃት፣ በምሥራቅ ግንባር ስትራቴጂያዊ የሆኑትንና ወራሪው በፍጻሜ ዋዜማ ላይ መሆኑን የሚያሳዩትን የዞብል ሠንሠለታማ ተራሮችን ጨምሮ ከፍተኛ ወታደራዊ ጠቀሜታ ያላቸውን የአርጆ፣ ፎኪሳ እና ቦረን…

ዓለም አቀፍ ድርጅቶች ህወሓት የፈፀማቸውን የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች በስፍራው በመገኘት መመልከት እንደሚችሉ መንግስት ገለፀ

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 2፣2014 (ኤፍ ቢሲ) አሸባሪው ህወሓት የፈጸማቸውን የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች እና ያደረሳቸውን ቁሳዊ ውድመቶች ለዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ለማሳወቅ እየተሰራ መሆኑን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ፡፡ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት…