ሰዎችን በማገት፣በማሰቃየትና ገንዘብ በመቀበል ወንጀል የፈፀሙ አራት ግለሰቦች በእድሜ ልክ እስራት ተቀጡ
አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰዎችን በማገት፣በማሰቃየትና ገንዘብ በመቀበል ወንጀል የፈፀሙ አራት ግለሰቦች በእድሜ ልክ እስራት መቀጣታቸውን የፌደራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ቢሮ አስታወቀ፡፡
ግለሰቦቹ የታጋቾቹን እጅና እግር አስሮ በመግረፍና በውሃ ጥም በማሰቃየት እንዲሁም…