የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ የምርጫ ውጤትን በማስመልከት የእንኳን ደስ ያላችሁ መልዕክት አስተላለፉ Meseret Demissu Jul 10, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የምርጫ ውጤትን በማስመልከት የእንኳን ደስ ያላችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። ሙሉ መልዕክቱ እንደሚከተለው ቀርቧል፡- የምርጫው ውጤትን በማስመልከት፣ እንኳን ደስ አላችሁ!…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የመራጩን ህዝብ ትግስት በማድነቅ ለተሳትፏቸው ከፍ ያለ ምስጋና አቀረቡ Meseret Demissu Jul 10, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ በፈታኝ ሁኔታ ውስጥ ነው ምርጫውን ያደረገው ሲሉ የኢፌዴሪ ፕሬዚደንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ተናገሩ። የፀጥታ መደፍረስ፣ የኮቪድ 19፣ በሰሜኑ የሀገራችን ክፍል ያለውን ወቅታዊ ሁኔታ ፈታኝ ቢሆንም በተሻለ መፈፀም ተችሏል…
የሀገር ውስጥ ዜና የ6ኛው ሀገር አቀፍ የምርጫ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ውጤትም ይፋ ሆኗል Meseret Demissu Jul 10, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የ6ኛው ሀገር አቀፍ የምርጫ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ውጤትም ይፋ ሆኗል። ይህ የሚገለፀው ባገኙት ወንበር ልክ ሲሆን በዚህም መሰረት አዲስ አበባ ብልፅግና 22፣ የግል ተወዳዳሪ 1 አፋር ብልፅግና 6 አግኝቷል አማራ ብልፅግና 114፣…
የሀገር ውስጥ ዜና የ6ኛው ሀገር አቀፍ የምርጫየክልል ምክር ቤት ውጤት ይፋ ተደረገ Meseret Demissu Jul 10, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የ6ኛው ሀገር አቀፍ የምርጫ የክልል ምክር ቤት ውጤት ይፋ ተደርጓል። በዚህም መሰረት ፡- አዲስ አበባ 10 ክልል ብልፅግና 138 አግኝቷል። አፋር ብልፅግና 17 ምርጫ ክልሎችን ያገኘ ሲሆን÷ አርጎባ ህዝብ ዲሞክራሲያዊ ድርጅት 1 ምርጫ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ ዲሞክራሲያዊና ሁሉን አካታች ምርጫን ለማካሄድ የሚተገበሩ ስራዎችን ተመድ ያደንቃል-ሞሪን አቺንግ Meseret Demissu Jul 10, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት ንግግር ያደረጉት ሞሪን አቺንግ ተመድ ለምርጫው የተለያዩ ድጋፎችን ሲያደርግ መቆየቱን ገልፀዋል። በዚህም ሙያዊ እንዲሁም ቁሳዊ ድጋፍ በስሩ በሚገኙ ስድስት አጋሮች ማድረጉን አንስተዋል። ባለፉት ሁለት አመታት…
የሀገር ውስጥ ዜና አንቶኒዮ ጉቴሬዝ ጠ/ሚ ዐቢይ በትግራይ ክልል የሰብዓዊ እርዳታ እንዲደርስ ሁኔታዎችን ለማመቻቸት ቃል መግባታቸውን አደነቁ ዮሐንስ ደርበው Jul 10, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አንቶኒዮ ጉቴሬዝም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በትግራይ ክልል የሰብዓዊ እርዳታ እንዲደርስ ሁኔታዎችን ለማመቻቸት ቃል መግባታቸውን አድንቀዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድና የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ጸኃፊ አንቶንዮ ጉቴሬዝ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን ከማላዊ ሪፐብሊክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ Alemayehu Geremew Jul 10, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከማላዊ ሪፐብሊክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አይዘንሀወር መሰካካ ጋር በስልክ ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱ አቶ ደመቀ ኢትዮጵያ እና ማላዊ የቆየ ታሪካዊ የዲፕሎማሲያዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ለሶስቱ ሃገራት የትብብር ምንጭ ነው-ጠ/ ሚ ዐቢይ አህመድ Feven Bishaw Jul 9, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ለሶስቱ ሃገራት የትብብር ምንጭና ከዚያ በላይ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገለፁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ውሃ ሙሌት የግብፅና የሱዳን ህዝቦች ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአየር ንብረት ለውጥ ከየትኛውም አገራት የበለጠ የሚጎዳው ታዳጊ ሀገሮችን ነው-ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ Feven Bishaw Jul 9, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የአየር ንብረት ለውጥ የሚያስከትለውን ጉዳት ለመከላከል የሚያስፈልገዉን ገንዘብ ለማሰባሰብ በተዘጋጀ ዓለም አቀፍ ስብሰባ ላይ ተሳትፈዋል፡፡ መድረኩ በባንግላዴሽ ጠቅላይ ሚኒስትር…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የአየር ንብረት ለውጥን ተጽዕኖ ለመቋቋም እና የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ ያላት ፍላጎት በልጆቿ ዕውን ይሆናል- ጠ/ሚ ዐቢይ Feven Bishaw Jul 9, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አረንጓዴ ዐሻራ የማሳረፉ ሂደት መቀጠሉን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገለጹ፡፡ ኢትዮጵያ የአየር ንብረት ለውጥን ተጽዕኖ ለመቋቋም እና የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ ያላት ፍላጎት በልጆቿ ዕውን እንደሚሆንም ጠቅላይ ሚኒስትሩ…