የሀገር ውስጥ ዜና ክብርት ዶ/ር አበበች ጎበና ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ Tibebu Kebede Jul 4, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ክብርት ዶ/ር አበበች ጎበና (እዳዬ) ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ፡፡ አፍሪካዊቷ ማዘር ቴሬዛ በመባል የሚታወቁት ዶ/ር አበበች ጎበና ከአገር ባለውለታነት አልፈው ለሰው ልጆች ትልቅ ክብርን በመስጠት በተለያዩ…
የሀገር ውስጥ ዜና የህዳሴው ግድብ ሁለተኛው ዙር የውሃ ሙሌት በሰኬት እንዲከናወን የመከላከያ ኃይል በአስተማማኝ ዝግጁነት ላይ ይገኛል- ሌ/ጄ አስራት ዴኔሮ Tibebu Kebede Jul 4, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ሁለተኛው ዙር የውሃ ሙሌት በሰኬት እንዲከናወን በቀጣናው የሚገኘው የመከላከያ ኃይል በአስተማማኝ የዝግጁነት ደረጃ ላይ እንደሚገኝ የመተከል ዞን ኮማንድ ፖስት ሰብሳቢ ሌ/ጄ አስራት ዴኔሮ አረጋገጡ።…
የሀገር ውስጥ ዜና የፀጥታው ምክር ቤት መንግስት በትግራይ ያደረገውን የተናጥል የተኩስ አቁም አደነቀ Tibebu Kebede Jul 3, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት የኢትዮጵያ መንግስት በትግራይ ያደረገውን የተናጥል የተኩስ አቁም አደነቀ፡፡ ምክር ቤቱ በትግራይ ክልል ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ስብሰባ ያደረገ ሲሆን፥ በስብሰባው ወቅትም በመንግስት የተወሰደውን የተኩስ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሰራዊቱ ለህግና ለሞራል የሚገዛ በመሆኑ በህዝብ ላይ ከመተኮስ መስዋትነትን መርጧል-የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መረጃ ማጣሪያ Tibebu Kebede Jul 3, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት በህውሃት የሽብር ቡድን ላይ ህግን ለማስከበር የተሰጠውን ግዳጅ በሚገባ የተወጣ መሆኑን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መረጃ ማጣሪያ አስታውቋል፡፡ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መረጃ ማጣሪያ በማህበራዊ ትስስር ገጹ ባወጣው መረጃ ÷…
የሀገር ውስጥ ዜና ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት ሙሉ በሙሉ ሊያከብር ይገባል-ቻይና Tibebu Kebede Jul 3, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት ሙሉ በሙሉ ሊያከብር እንደሚገባ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የቻይና መልዕክተኛ አሳሰቡ፡፡ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የጸጥታው ምክር ቤት በትግራይ ክልል ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ትናንት ማምሻው…
የዜና ቪዲዮዎች በምርጫው ብልጽግና ካሸነፈ ተፎካካሪ ፓርቲዎች በመንግስት መዋቅር ውስጥ ውክልና እንዲኖራቸው ያደርጋል – ጠ/ሚ ዐቢይ Amare Asrat Jul 3, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=vcxDFi9bLTI
የሀገር ውስጥ ዜና በምርጫው ብልጽግና ፓርቲ ካሸነፈ ተፎካካሪ ፓርቲዎች እንደተሳትፏቸው በመንግስት መዋቅር ውስጥ ውክልና እንዲኖራቸው ያደርጋል-ጠ/ሚ ዐቢይ Tibebu Kebede Jul 2, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ብልጽግና ፓርቲ በ6ኛው ሀገራዊ ምርጫ የሚያሸንፍ ከሆነ በምርጫ የተሳተፉ የፖለቲካ ፓርቲዎች እንደ ተሳትፏቸው ከዝቅተኛ እስከ ከፍተኛ የመንግስት መዋቅር ውስጥ ውክልና ወይም ተሳትፎ እንዲኖራቸው እንደሚያደርግ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገለጹ፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ ለቻይና ኮሚኒስት ፓርቲ 100ኛ ዓመት የምስረታ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ Tibebu Kebede Jul 2, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ለቻይና ኮሚኒስት ፓርቲ 100ኛ ዓመት የምስረታ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በራሳቸው እና በብልጽግና ፓርቲ ስም ነው ለቻይናው ኮሚኒስት ፓርቲ 100ኛ ዓመት የምስረታ በዓል…
የሀገር ውስጥ ዜና አሸባሪው ህወሃት ለኢትዮጵያ የደህንነት ስጋት ሆኖ እንዳይቀጥል ሙሉ ለሙሉ ተደምስሷል-ሌ/ጄ ባጫ ደበሌ Tibebu Kebede Jul 2, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሃት በሃገሪቱ ላይ የደህንነት ስጋት ሆኖ እንዳይቀጥል ሙሉ ለሙሉ መደምሰሱን የመከላከያ የሰራዊት ግንባታ ስራዎች ዋና አስተባባሪ ሌተናል ጄነራል ባጫ ደበሌ ገለጹ፡፡ ሌተናል ጀነራል ባጫ ደበሌ ከክፍሉ ከፍተኛ መኮንኖች ጋር ባደረጉት…
የዜና ቪዲዮዎች የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በትላንትናው ዕለት የሰጠው ሙሉ መግለጫ Amare Asrat Jul 2, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=EhXmnb33o94