የሀገር ውስጥ ዜና በበጀት ዓመቱ የወጪ ንግድ 18 በመቶ ጭማሪ ማሳየቱን ጠ/ሚ ዐቢይ ገለጹ Tibebu Kebede Jul 5, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2013 በጀት ዓመት ወደ ውጭ ሀገራ የሚላኩ ምርቶች መጠን 18 በመቶ ጭማሪ ማሳየቱን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተናገሩ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የምክር ቤቱ አባላት ላነሱላቸው ጥያቄዎች ምላሽ እና ማብራሪያ እየሰጡ ነው፡፡…
ፋና 90 በርካቶችን ከችግር የታደጉት የክብርት አበበች ጎበና ህልፈት #ፋና_ዜና #ፋና_90 Abrham Fekede Jul 5, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=LQn5aaNiSuc
ፋና 90 ስለክብርት አበበች ጎበና የቅርብ ቤተሰብ፣ የስራ ባልደረባ እና በሳቸው ዙሪያ ጥናት የሰሩ ባለሙያ ስለጠንካራ ስብዕናቸው ይናገራሉ Abrham Fekede Jul 5, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=HH1U0QUtF4c
ፋና 90 የአየር ጠባይና የስሜት ለውጥ ያላቸውን ግንኙነት የስነ ባህሪና ማህበረሰብ ጥናት ባለሙያው ምን ይላሉ ? #ፋና_ዜና #ፋና_90 Abrham Fekede Jul 5, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=6lorFjy2qO0
የሀገር ውስጥ ዜና የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት 6ኛ ዓመት የስራ ዘመን 4ኛ ልዩ ስብሰባውን እያካሄደ ነው Tibebu Kebede Jul 5, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 6ኛ ዓመት የስራ ዘመን 4ኛ ልዩ ስብሰባውን ማካሄድ ጀምሯል፡፡ ምክር ቤቱ ልዩ ስብሰባውን የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በተገኙበት ነው እያካሄደ የሚገኘው፡፡ ምክር ቤቱ በልዩ ስብሰባው የፌዴራል…
ፋና 90 በዓባይ ላይ የሚሰሩ ምርምሮችን ተቋማዊ ማድረግ ይገባል – ምሁራን Abrham Fekede Jul 4, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=jKtBCZm74s0
ፋና 90 የኢንዱስትሪ ፓርኮች የአካባቢ ብክለትን የመከላከል ስራ Abrham Fekede Jul 4, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=msXvDJeRHrQ
የሀገር ውስጥ ዜና በግድቡ ዙሪያ አላስፈላጊ ጫና ለመፍጠር የሚደረገው ጥረት የሚፈለገውን ውጤት ሊያመጣ አይችልም-አምባሳደር ይበልጣል አዕምሮ Feven Bishaw Jul 4, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሱዳን የኢትዮጵያ ባለሙሉሥልጣን አምባሳደር ይበልጣል አዕምሮ በሱዳን ለሚገኙ የመገናኛ ብዙኃን የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብን በተመለከተ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ በመግለጫቸው ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ወንድም…
የሀገር ውስጥ ዜና ከክብርት ዶ/ር አበበች ጎበና ተግባር እኛም እንማር- ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ Feven Bishaw Jul 4, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በክብርት ዶክተር አበበች ጎበና ህልፈት የተሰማቸውን ሀዘን ገለፁ፡፡ ፕሬዚዳንቷ ባስተላለፉት የሃዘን መግለጫ በደግነታቸውና ወደር በሌለው አዛኝነታቸው የሚታወቁት ክብርት ዶክተር አበበች…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ የርህራሄ ተምሳሌት የነበሩት አበበች ጎበናን እልፈተ ህይወት ስሰማ እጅግ አዝኛለሁ- ጠ/ሚ ዐቢይ Tibebu Kebede Jul 4, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በክብርት ዶ/ር አበበች ጎበና እልፈተ ህይወት የተሰማቸውን ሀዘን ገልጸዋል፡፡ ጠቅላይ ሚንስትሩ ለቤተሰቦቻቸው: ለወዳጆቻቸው እና በሕይወታቸው ላይ ተጽዕኖ ለነበራቸው ሁሉ ከልብ…