የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን በተባበሩት አረብ ኤመሬትስ ጉብኝታቸውን በማጠናቀቅ ወደ ሩሲያ አቀኑ Meseret Demissu Jun 22, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን የተባበሩት አረብ ኤመሬትስ የስራ ጉብኝት አካሄደዋል፡፡ ለሁለት ቀናት በነበራቸው ቆይታ ከተባበሩት አረብ ኤመሬትስ ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች ጋር ተገናኝተው መምከራቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና በምርጫ ሂደቱ የኢትዮጵያ ህዝብ ሀገር ለማቅናት የነበረውን ተስፋና እልህ በግልፅ ያየንበት ነው – ወ/ሮ ሙፈሪሃት ከሚል Tibebu Kebede Jun 22, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በምርጫ ሂደቱ የኢትዮጵያ ህዝብ ሀገር ለማቅናት የነበረውን ተስፋና እልህ በግልፅ ያየንበት ነው ሲሉ የሰላም ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪሃት ከሚል ገለጹ፡፡ የሰላም ሚኒስቴር 6ኛው ሀገራዊ ምርጫ ከዋዜማው ጀምሮ የነበረውን ሂደት ገምግሟል፡፡ ሚኒስቴር…
የሀገር ውስጥ ዜና ግብረሃይሉ 6ኛው ሀገራዊ ምርጫ ሰላማዊ እና ተዓማኒ ሆኖ በስኬት እንዲጠናቀቅ አስተዋፅኦ ላበረከቱ አካላት ምስጋና አቀረበ Tibebu Kebede Jun 22, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የፌደራልና የክልል የደህንነትና ፀጥታ ተቋማት 6ኛው ሀገራዊ ምርጫ ሰላማዊ፣ተዓማኒና ፍትሃዊ ሆኖ በስኬትእንዲጠናቀቅ አስተዋፅኦ ላበረከቱ አካላት በሙሉ የላቀ ምስጋና አቅርበዋል። የፌደራልና የክልል የደህንነትና ፀጥታ ተቋማቱ ለመገናኛ ብዙሃን ዛሬ…
የሀገር ውስጥ ዜና 33 ዜጎች ከሶማሊያ ወደ አገራቸው ተመለሱ Tibebu Kebede Jun 22, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 33 ኢትዮጵያዊያን ከሶማሊያ ሃርጌሳ ከተማ ወደ አገራቸው ተመልሰዋል። በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር፣ የቆንስላ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ጄኔራል ተወካይ በቦሌ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት ተገኝተው ለተመላሾቹ አቀባበል ማድረጋቸውን ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን በተባበሩት አረብ ኤመሬትስ የስራ ጉብኝት አደረጉ Tibebu Kebede Jun 22, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በተባበሩት አረብ ኤመሬትስ የስራ ጉብኝት አካሂደዋል። ለሁለት ቀናት በነበራቸው ቆይታ ከተባበሩት አረብ ኤመሬትስ ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች ጋር ተገናኝተው መክረዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ቦርዱ በምርጫው የጎላ የፀጥታ ችግር አለመከሰቱን አስታወቀ Tibebu Kebede Jun 21, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጰያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ በ6ኛው ሃገር ምርጫ የድምጽ አሰጣጥ ሂደት የጎላ የፀጥታ ችግር አለመከሰቱን አስታወቀ፡፡ ቆጠራ በተጠናቀቀባቸው አካባቢዎችም ውጤት ከዚህ ምሽት ጀምሮ ይገጻል ተብሏል፡፡ የቦርዱ ሰብሳቢ ወይዘሪት ብርቱካን ሚደቅሳ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ የድምጽ አሰጣጥ ሂደቱ በሰላም በመጠናቀቁ የእንኳን ደስ አለን መልዕክት አስተላለፉ Tibebu Kebede Jun 21, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ 6ኛው ሃገራዊ ምርጫ የድምጽ አሰጣጥ ሂደት በሰላም መጠናቀቁን አስመልክተው የእንኳን ደስ አለን መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ የዛሬው ቀን ለመላው ኢትዮጵያን ታላቅ ቀን ነው። ለዘመናት ዴሞከራሲያዊ ምርጫ ለማከናወን…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ በበሻሻ ድምፅ መስጫ ጣቢያ ተገኝተው ድምጽ ሰጡ Meseret Demissu Jun 21, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በጅማ ዞን ጎማ ወረዳ በሻሻ የምርጫ ጣቢያ ተገኝተው ድምጽ ሰጡ። ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡-…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ አገኘሁ ተሻገር ጎንደር ከተማ ድምፅ ሰጡ Tibebu Kebede Jun 21, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አገኘሁ ተሻገር ጎንደር ከተማ ድምፅ ሰጥተዋል፡፡ ምርጫውን በሰላም አጠናቆ ውጤቱን ለመቀበል መዘጋጀት እንደሚገባም ርእሰ መሥተዳድሩ ተናግረዋል፡፡ በአማራ ክልል በርካታ የፖለቲካ ፓርቲዎችና የግል…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢ/ር ታከለ ኡማ ድምጽ ሰጡ Tibebu Kebede Jun 21, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የማእድን እና ነዳጅ ሚኒስትር ኢንጂነር ታከለ ኡማ ድምጽ ሰጥተዋል፡፡ ኢንጂነር ታከለ ‘‘ኢትዮጵያና ኢትዮጵያውያን የሁሉም ድምፅ የሚሰማበትና ወደ ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት የሚያሻግር ምርጫ እያደረግን እንገኛለን’’ ብለዋል። በምርጫው እየተሳተፉ…