Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ኮሮናን የመከላከል ስራ በጠንካራ ስርዓት ሊመራ ይገባል- አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 5 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮሮና ወረርሽኝ መከላከል ከዘመቻ ወጥቶ በስርዓት መመራት እንዳለበት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን አሳስበዋል፡፡ በ15 ወራት የኮሮና ወረርሽኝ ወቅት 4 ሺህ 235 ሰዎች ህይወት እንደነጠቀ እና ቀጣይ…

በአዳማ ከተማ በ1 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር የተገነቡ ፕሮጀክቶች ተመረቁ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 5 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዳማ ከተማ ግንባታቸው የተጠናቀቁ ፕሮጀክቶች በኦሮሚያ ክልል ርዕስ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ በዛሬው ዕለት ተመርቀዋል፡፡ የተመረቁት ፕሮጅቶች መንገድ፣ የመዝናኛ ፓርክ፣ ኢፋ ቦሩ 3 ትምህርት ቤት እና የአዳማ ሆስፒታል የማስፋፊያ ስራ…

ሊከፋፍሉና ሊሸራርፉ የሚገዳደሩንን እንድናሸንፍ ማንንም ጣልቃ የማያስገባ ክብ እንፍጠር- ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 5 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ስለ አብሮነት መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ "በክብ እንኖራለን፤ ከበን እንበላለን፣ ከበን እንዘፍናለን፤ ከበን እናለቅሳለን፣ በክብ ውስጥ ሁሉም እኩል መቀመጫ እኩል ድርሻ አለው" ብለዋል። ክብ የሙሉነት፣ የፍጽምና፣…

የቻይና መንግስት 400 ሺህ ዶላር የሚያወጡ የህክምና ቁሳቁሶች ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይና መንግስት የጨቅላ ህፃናት ሞት ለመከላከል የሚያስችል 400 ሺህ ዶላር የሚያወጡ የህክምና ቁሳቁሶች ለጤና ሚኒስቴር አስረክቧል። እርዳታው የቻይና መንግስት በትግራይ እና በደቡብ ክልሎች የሚገኙ ሁለት ዞኖች ውስጥ የጨቅላ…

ታላላቅ ተቋማትንና ዓለም አቀፍ አስተሳሰብን መፍጠር ሲቻል ታላቅ ሀገር ይኖራል – ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ዘመንና ትውልድ ተሻጋሪ ታላላቅና ጽኑ ተቋማትን፣ ድንበር ዘለል ዓለም አቀፍ አስተሳሰብና ባህልን መፍጠር ሲቻል ታላቅ ሀገር እንደሚኖር አስታወቁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር በፌስ ቡክ ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሁፍ “ታላቅነት…

ዜጎች አጠራጣሪ ነገር ሲመለከቱ በ910 የስልክ መስመር ጥቆማ እንዲሰጡ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ዜጎች ማንኛውም ለሀገርና ለህዝቦች ሰላምና መረጋጋት እንቅፋት የሚሆኑ እንዲሁም ከሀገራዊ ምርጫው ጋር በተያያዘ የደህንነት ስጋት ሊፈጥሩ የሚችሉ አጠራጣሪ ሁኔታዎችን ሲመለከቱ የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት አጭር የጥቆማ መስጫ ቁጥር 910ን…