የሀገር ውስጥ ዜና የኢዜማ ፓርቲ ፕሬዚዳንት ብርሃኑ ነጋ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ድምጽ ሰጡ Tibebu Kebede Jun 21, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢዜማ ፓርቲ ፕሬዚዳንት ብርሃኑ ነጋ በአዲስ አበባ ከተማ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ድምጽ ሰጡ፡፡ ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡-…
የሀገር ውስጥ ዜና የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትር ዶክተር ሳሙኤል ኡርቃቱ ድምጽ ሰጡ Tibebu Kebede Jun 21, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትር ዶክተር ሳሙኤል ኡርቃቶን ድምጽ ሰጥተዋል፡፡ ሚኒስትሩ ከድምጽ መስጠቱ በተጨማሪ አረንጓዴ አሻራቸውን አኑረዋል፡፡ በማስተዋል አሰፋ ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ ከፑሽኪን አደባባይ በጎፋ ማዞሪያ ጎተራ ማሳለጫ መንገድ ግንባታን ጎበኙ Tibebu Kebede Jun 21, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከፑሽኪን አደባባይ በጎፋ ማዞሪያ ጎተራ ማሳለጫ መንገድ ግንባታ ፕሮጀክን ጎብኝተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ እንመርጣለን ፣ ፕሮጀክት እንከታተላለን እንዲሁም ችግኝ እንተክላለን ብለዋል። መንገዱ 3 ነጥብ 8 ኪሎ ሜትር…
የሀገር ውስጥ ዜና የድሬዳዋ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ አቶ አህመድ መሐመድ ድምጽ ሰጡ Tibebu Kebede Jun 21, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የድሬዳዋ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ አቶ አህመድ መሐመድ ቡህ በስድስተኛው ሃገራዊ ምርጫ ድምፃቸውን ሰጡ። በድሬዳዋ አስተዳደር በከዚራ መንደር ሁለት የምርጫ ጣቢያ ተገኝተው ድምፃቸውን የሰጡት አቶ አህመድ በድሬዳዋ ዛሬ በሁሉም የምርጫ ጣቢያዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና የሰላም ሚኒስትሯ ሙፈሪሃት ካሚል ድምጽ ሰጡ Tibebu Kebede Jun 21, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ብልጽግናን ወክለው በእጩነት የቀረቡት የሰላም ሚኒስትሯ ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል በስልጤ ዞን በቅበት የምርጫ ክልል በመገኘት ድምጽ ሰጥተዋል። በስልጤ ዞን በአምስት የምርጫ ክልሎች መራጮች ድምጻቸውን እየሰጡ ነው፡፡ ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና የውሃ መስኖ እና ኢነርጂ ሚኒስትር ኢ/ር ስለሺ በቀለ ድምጽ ሰጡ Tibebu Kebede Jun 21, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የውሃ መስኖ እና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ በቦሌ ክፍለ ከተማ ድምጽ ሰጥተዋል፡፡ በይመር ዳውድ ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡-…
የሀገር ውስጥ ዜና ዶክተር ደሳለኝ ጫኔ ድምጽ ሰጡ Tibebu Kebede Jun 21, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)አብንን ወክለው ለህዝብ ተወካዮች ምክርቤት የሚወዳደሩት ዶክተር ደሳለኝ ጫኔ በጣና ሁለት - ሀ የምርጫ ጣቢያ ድምፅ ሰጠዋል። በምናለ አየነው ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/…
የሀገር ውስጥ ዜና አፈ ጉባኤ አቶ ታገሰ ጫፎ በአርባምንጭ ከተማ ድምጽ ሰጥተዋል Tibebu Kebede Jun 21, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ ታገሰ ጫፎ በአርባምንጭ ከተማ ጫሞ ምርጫ ጣቢያ በመገኘት ድምጽ ሰጥተዋል፡፡ ከድምጽ አሰጣጡ በኋላ የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር አከናውነዋል፡፡ ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-…
የዜና ቪዲዮዎች የምርጫ ቦርድ የምርጫ ዝግጅት ማጠቃለያ መግለጫ Amare Asrat Jun 20, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=FvD2KwvAfZ4
የዜና ቪዲዮዎች የጠ/ሚ ዐቢይ መልእክት በፖለቲካ ፓርቲዎች የመልካም ምኞት መግለጫ መርሐ-ግብር ላይ Amare Asrat Jun 20, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=_3ne4rrsqGg