የአዲስ አበባ ፖሊስ ለ6ኛው ሀገራዊ ምርጫ ሰላማዊነት አስፈላጊውን ዝግጅት በማድረግ ወደ ስራ ገብቷል
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የአዲስ አበባ ፖሊስ ለ6ኛው ሀገራዊ ምርጫ ሰላማዊነት አስፈላጊውን ዝግጅት በማድረግና በቂ የሰው ሃይል በመመደብ ወደ ስራ መግቱን አስታወቀ፡፡
ለህብረተሰቡ ስጋት የሆኑ ወንጀሎችን ለመከላከልም ከባለድርሻ አካላት ጋር ተቀናጅቶ እየሰራ…