Browsing Tag
የተመረጡ
የህዳሴ ግድቡን አስመልክቶ የእስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት የሰጠው መግለጫ
https://www.youtube.com/watch?v=ZnzZCpdxAhM
ምርጫው በሰላም እንዲጠናቀቅ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ጥሪ
https://www.youtube.com/watch?v=8wKx3OFWHmc
ጠ/ሚ ዐቢይ በሚዛን አማን ከተማ ለአውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ የመሰረተ ድንጋይ አስቀመጡ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በደቡብ ክልል ደረጃ የ2013 የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብርን ለማስጀመር ነው ሚዛን አማን ከተማ የገቡት።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በዞኑ በሚዛን አማን ከተማ ደቡብ ክልል አቀፍ 3ኛ የአረንጓዴ…
ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ በኢትዮጵያ የስራ ዘመናቸውን ያጠናቀቁትን የኮንጎ አምባሳደር አሰናበቱ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ፕሬዚደንት ሣህለወርቅ ዘውዴ በኢትዮጵያ የስራ ዘመናቸዉን ያጠናቀቁትን የኮንጎ አምባሳደር ማሰናበታቸውን ከፕሬዚደንት ጽህፈት ቤት ያገኘኘው መረጃ ያመላክታል።
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦…
የስፖርት ማዘውተሪያ ስፍራዎች በአዲስ አበባ
https://www.youtube.com/watch?v=36Y60kV9Az4&t=237s
በመዲናዋ የምስራቅ አፍሪካ ቀጠናዊ የቴክኒክና ሙያ የልህቀት ማዕከል ሊገነባ ነው
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የምስራቅ አፍሪካ ቀጠናዊ የቴክኒክና ሙያ የልህቀት ማዕከል ሊገነባ ነው፡፡
የልህቀት ማዕከሉ ከአለም ባንክ በተገኘ ከ24 ሚሊየን ዶላር በላይ ድጋፍ የሚገነባ መሆኑን የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡
የሳይንስና…
የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ምርጫው በሰላም እንዲጠናቀቅ ጥሪ አቀረበ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ምርጫው በሰላም እንዲጠናቀቅ ጥሪ አቅርቧል፡፡
ስድስተኛው ሀገራዊ ምርጫ ብዙ አሳሳቢ ጉዳዮች ባሉበት የሚካሄድ በመሆኑ ሁሉም አካላት ጠብ አጫሪ ከሆኑ ድርጊቶችና ንግግሮች እንዲቆጠቡና ምርጫው ሰላማዊ እንዲሆን…
የጠ/ሚ ዐቢይ መልክት በብልጽግና የምርጫ ቅስቀሳ ማጠቃለያ መርሃ ግብር ላይ
https://www.youtube.com/watch?v=ALO3eGGur3o