Browsing Tag
የተመረጡ
ጠላቶቻችን የጸረ-ድህነት ጉዟችንን ለማደናቀፍ ቀን ከለሊት እየሰሩ ይገኛሉ-ወ/ሮ አዳነች
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) -“ድምፃችን ለነፃነታችን እና ለሉአላዊነታችን" በሚል መሪ ቃል በአዲስ አበባ ስቴድየም ሰላማዊ ሰልፍ ተካሄደ።
ሰልፉ የውጭ ሃይሎችን ጣልቃ ገብነትና ተፅእኖ ለማውገዝ ፣ እንዲሁም ወጣቶች ለሀገራቸው ድምፃቸውን ለማሰማት ያለመ ነው።…
የብልጽግና ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ስብሰባችንን ለኢትዮጵያ ሰላምና ብልጽግና ቁርጠኝነታችንን በማደስ አጠናቀናል – ጠ/ሚ ዐቢይ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የብልጽግና ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ስብሰባ ለኢትዮጵያ ሰላምና ብልፅግና ቁርጠኝነት በማደስ መጠናቀቁን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገለጹ፡፡
ኮሚቴው በወቅታዊና ሃገራዊ ጉዳዮች ላይ ትኩረት በማድረግ መደበኛ ስብሰባውን ያካሄደ ሲሆን፤ የተለያዩ…
“ድምፃችን ለነፃነታችን” በሚል በመላ ሀገሪቱ ሰላማዊ ሠልፍ ሊካሄድ ነው
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) “ድምፃችን ለነፃነታችን” በሚል መሪ ቃል በመላ ሀገሪቱ ወጣቶችን ያሳተፈ ሰልፍ ነገ እንደሚካሄድ ተገለፀ።
ሰልፉ የውጭ ሀገራት በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ ላይ የሚያደርጉትን ጣልቃ ገብነትና የሚያሳድሩትን ጫና በመቃወም የሚከናወን ነው ተብሏል።…
ኢትዮጵያውያን እንደ አንድ ቃል ተናጋሪ እንደ አንድ ልብ መስካሪ ሆነው መቆም አለባቸው – የብልፅግና ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ኢትዮጵያውያን እንደ አንድ ቃል ተናጋሪ እንደ አንድ ልብ መስካሪ ሆነው መቆም አለባቸው ሲል የብልጽግና ፓርቲ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ጥሪ አቀረበ።
የብልጽግና ፓርቲ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አገራዊና ጂኦ ፖሊቲካዊ ጉዳች…
በአዲስ አበባ ከተማ ወቅታዊ ሁኔታ ከምክትል ከንቲባዋ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ ጋር የተደረገ ቆይታ
https://www.youtube.com/watch?v=xNs1PeWTytc
በኢትዮጵያ የገጠር የገንዘብ ተቋማትን ለመደገፍ የሚውል የ26 ነጥብ 5 ሚሊየን ዩሮ ድጋፍ ሊደረግ ነው
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ የግብርና ልማት ፈንድ (ኢፋድ) እና የአውሮፓ ህብረት በኢትዮጵያ የገጠር የገንዘብ ተቋማትን ለመደገፍ የሚውል የ26 ነጥብ 5 ሚሊየን ዩሮ ድጋፍ ሊያደርጉ ነው፡፡
ድጋፉ በኢትዮጵያ ልማት ባንክ በኩል ለገንዘብ ተቋማቱ የሚደርስ…
ባለሀብቶች በከተሞች ያለውን የመኖሪያ ቤት ችግር ለመቅረፍ የበኩላቸውን ሊወጡ ይገባል – ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ በተለይም በትላልቅ ከተሞች ያለውን ከፍተኛ የመኖሪያ ቤት ችግር ለመቅረፍ የግል ባለሀብቶች የበኩላቸውን ሊወጡ እንደሚገባ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ አስገነዘቡ፡፡
በኢትዮጵያ የመኖሪያ ቤት ችግርን ለመቅረፍ ያለመው ሠላም የመኖሪያ…