Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

የውጭ ጫናዎችን ለመቋቋም ዳያስፖራው ገንዘቡን በህጋዊ መንገድ በመላክ የድርሻውን ሊወጣ እንደሚገባ ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት ውሳኔ ጋር በተያያዘ የሚፈጠሩ ጫናዎችን መቋቋም እንዲቻል ዳያስፖራው ገንዘቡን በህጋዊ መንገድ በመላክ የድርሻውን ሊወጣ እንደሚገባ ተገለጸ። የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት ውሳኔን ተከትሎ በኢትዮጵያ ላይ…

በምርጫ ወቅት ፓርቲዎች ሊያከብሯቸው የሚገቡ የሰብአዊ መብት አጀንዳዎች ይፋ ሆኑ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን በስድስተኛው ሀገራዊ ምርጫ የፖለቲካ ፓርቲዎች ሊያከብሯቸው የሚገቡ ባለ ስድስት ነጥብ የሰብአዊ መብቶች አጀንዳ ለተፎካካሪ ፓርቲዎች አቅርቧል። ፓርቲዎቹ እንዲያከብሯቸው የተቀመጡት የሰብአዊ መብቶች አጀንዳዎች፥…

የአማራ ብልጽግና ፓርቲ በክልሉ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ሲያካሂድ የቆየውን ውይይት አጠናቀቀ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 22፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የአማራ ብልጽግና ፓርቲ ጽሕፈት ቤት የ2013 ዓ.ም ሀገር አቀፍ ምርጫ ዝግጅትና የክልሉን ወቅታዊ ጉዳዮች አስመልክቶ ሲያካሂድ የነበረውን ውይይት አጠናቋል፡፡ በውይይቱ የክልሉ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ተሳትፈውበታል፡፡…

የአዳማ-አዋሽ የፍጥነት መንገድ ፕሮጀክት ግንባታ ተጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 22፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) -የኢትዮ -ጅቡቲ ትራንስፖርት ኮሪደር አካል የሆነው የአዳማ-አዋሽ 60 ኪሎ ሜትር የፍጥነት መንገድ ፕሮጀክት ግንባታ ዛሬ ተጀመሯል። በማስጀመሪያ መርሃግብሩ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የተገኙ ሲሆን…