Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ከ8 ቢሊየን ዶላር በላይ ኢንቨስት ለሚያደርገው ፓርትነርሺፕ ፎር ኢትዮጵያ በኢትዮጵያ በቴሌኮም ዘርፍ እንዲሰማራ ተፈቀደለት

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፓርትነርሺፕ ፎር ኢትዮጵያ በቴሌኮም ዘርፍ ለመሰማራት የቀረበውን ጨረታ በማሸነፉ የኢትዮጵያ የኮሙኒኬሽን ባለሥልጣን ፈቃድ እንዲሰጠው የሚኒስትሮች ምክር ቤት በሙሉ ድምፅ አጽድቋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በፌስቡክ ገፃቸው ምክር ቤቱ˝…

ሁለተኛው ዙር የህዳሴ ግድብ የውሃ ሙሌት የሶስቱ ሃገራት ብሄራዊ ገለልተኛ የተመራማሪዎች ቡድን ባዘጋጀው መርሃ ግብር መሰረት እንደሚካሄድ ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በኦታዋ የኢፌዴሪ ኤምባሲ እና ለታላቁ ህዳሴ ግድብ ጥምረት በካናዳ በጋራ ባዘጋጁት የዌቢናር ስብሰባ ላይ የህዳሴ ግድብን አስመልክተው መልዕክት አስተላልፈዋል። አቶ ደመቀ…

የህዳሴው ግድብ ሁለተኛ ዙር ሙሌት በተያዘለት ጊዜ ይካሄዳል – አቶ ደመቀ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 13፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የታላቁ የኢትዮጵያ የህዳሴ ግድብ ሁለተኛ ዙር የውሃ ሙሌት በተያዘለት ጊዜ እንደሚካሄድ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ተናገሩ። በጎረቤት ሃገራትና ታላላቅ ሃይቆች ክልል የሚገኙ የኢፌዴረ ሚሲዮኖች ከውጭ ጉዳይ…