Browsing Tag
የተመረጡ
ቦርዱ ምርጫው ሰኔ 14 ቀን 2013 ዓ.ም እንደሚካሄድ አስታወቀ
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ግንቦት 28 ቀን ሊካሄድ የነበረው ሀገራዊ ምርጫ ሰኔ 14 ቀን 2013 ዓ.ም እንደሚካሄድ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ።
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ሶሊያና ሽመልስ በምርጫው ሂደት ዙሪያ መግለጫ…
የግብጽ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በህዳሴ ግድብ የውሃ ሙሌት ዙሪያ የሰጡት አስተያየት የኢትዮጵያን አቋም የሚደግፍ ነው – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብጽ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሁለተኛው ዙር የህዳሴ ግድብ የውሃ ሙሌት የግብጽ ፍላጎት ላይ ተፅዕኖ እንደማያሳድር መግለጻቸው ጥሩ ጅማሮ እና የኢትዮጵያን አቋም የሚደግፍ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ተናገሩ፡፡…
ሀገራዊ ይቅርታ የመጠየቅ ልምድን መሰረት አድርጎ የተሰናዳው የስዕል አውደርዕይ
https://www.youtube.com/watch?v=88B8x7TX1_s
የባለሃብቶች አስተያየት በአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር
https://www.youtube.com/watch?v=2lBPn_PhT_s
ጠ/ሚ ዐቢይ የኢትዮ ቴሌኮምን ድርሻ በከፊል ወደ ግል ለማዞር ከተቋቋመው አማካሪ ምክር ቤት አባላት ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለሁለት የቴሌኮም አፕሬተሮች ፈቃድ ለመስጠት እየተሰራ ባለው ስራ ዙሪያ ከአማካሪ ምክር ቤት አባላት ጋር መከሩ።
ውይይቱ አዲስ የቴሌኮም ፈቃድ በመስጠት ሂደቱ ዙሪያ የኢትዮ ቴሌኮምን ድርሻ በከፊል ወደ ግል…