Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ጠ/ሚ ዐቢይ ከክልል አመራሮች ጋር ለሃገራዊው ምርጫ ያለውን አጠቃላይ ዝግጅት ገመገሙ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከምርጫ ቁሳቁስ አቅርቦት፣ የምርጫ ጣቢያዎችን ከማዘጋጀት፣ ከመራጮች ምዝገባ እንዲሁም ሰላማዊ እና ደህንነቱ የተጠበቀ ምርጫ እንዲከናወን የጸጥታ አካላት ካላቸው ዝግጁነት አንጻር ክልሎች ባደረጉት ቅድመ ዝግጁት ዙሪያ…

በፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የተመራ ልዑክ ከዓለም ባንክ አመራሮች ጋር ተወያየ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የተመራው የኢትዮጵያ የልዑካን ቡድን ከዓለም ባንክ የኦፕሬሽን ማኔጂንግ ዳይሬክተር አክሴል ቫን ትሮትሴበርግ እና ከባንኩ የምስራቅ እና ደቡባዊ አፍሪካ ቀጠና ምክትል ፕሬዚዳንት ሀፊዝ ግሀኔም ጋር በፈረንሳይ ፓሪስ ውይይት…

ባለፉት ሶስት ዓመታት በግብርናው ዘርፍ 61 በመቶ ቋሚና ጊዜያዊ የስራ ዕድል ተፈጥሯል-ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ሶስት ዓመታት በግብርናው ዘርፍ ማሳካት ከተቻለው ግቦች መካከል ጥቂቶቹ ይፋ ተደርገዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ይፋ ባደረጉት መረጃ  በገበያ መር የግብርና ልማት አሰራር አጠናክሮ ለመተግበር…

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ከሩዋንዳው ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 9 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ከሩዋንዳው ፕሬዚዳንት ፖል ካጋሜ ጋር ተወያዩ። ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅና የሩዋንዳው ፕሬዚዳንት ፖል ካጋሜ  በሱዳን ላይ በማተኮር በሚካሄድ አለም አቀፍ ኮንፈረንስ ለመሳተፍ ፈረንሳይ ይገኛሉ። በዛሬው ዕለት…