Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

የኢትዮጵያ ሳምንት መከበር ጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሳምንት ጠቅላይ ሚኒስተር ዐቢይ አሕመድ በተገኙበት በወዳጅነት አደባባይ መከበር ጀምሯል። በዓሉን ጠቅላይ ሚኒስትሩ የከፈቱት ሲሆን የክልል ርእሳነ መስተዳድሮች፣ ሚኒስትሮች ፣ የዲፕሎማቲክ ማህበረሰብ አባላት ተገኝተዋል።…

አረንጓዴ አሻራ ሀገርን ታሳቢ ያደረገ እንጂ ምርጫን ያማከለ አይደለም- ዐቢይ አሕመድ

አዲስ አበባ ፣ግንቦት 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) "ኢትዮጵያን እናልብሳት" የ2013 ዓ.ም የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ይፋ ሆነ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ “ባለፉት ሁለት አመታት ተደምረን የአረንጓዴ አሻራ ዘመቻውን እንዳሳካነው ሁሉ በዚህ አመትም እጅ…

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ለሱዳን የሽግግር መንግሥት ድጋፍ ለማድረግ በተዘጋጀው ጉባዔ ላይ ተሳተፉ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ፈረንሳይ ለሱዳን የሽግግር መንግሥት ዓለም አቀፍ ድጋፍ ለማድረግ በፓሪስ ባዘጋጀችው ጉባኤ ላይ ተሳትፈዋል። ጉባኤው ኢትዮጵያን ጨምሮ በርካታ የአፍሪካ ሀገራት እና ዓለም አቀፍ ተቋማት…