Browsing Tag
የተመረጡ
በ3 ሚሊየን ዩሮ የተገነባው የብዝሃ ሳተላይት መረጃ መቀበያና መቆጣጠሪያ ጣቢያ ተመረቀ
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የብዝሃ ሳተላይት መረጃ መቀበያና መቆጣጠሪያ ጣቢያ ተመረቀ፡፡
በኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስና ቴክኖሎጂ የተገነባው ማዕከል ምርቃት በእንጦጦ ኦብዘርቫቶሪና ምርምር ማዕከል ነው የተከነዋነው፡፡
3 ሚሊየን ዩሮ ወጪ የተደረገበት ማዕከል ግንባታ…
እስካለፈው ረቡዕ ከ36 ሚሊየን በላይ መራጮች የድምፅ መስጫ ካርድ ወስደዋል
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) እስካለፈው ረቡዕ ግንቦት 4 ቀን 2013 ዓ.ም ድረስ በተደረገ የመራጮች ምዝገባ ከ36 ሚሊየን በላይ መራጮች መመዝገባቸውን የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ብርቱካን ሚደቅሳ ተናገሩ።
ቦርዱ በመራጮች ምዝገባ ሂደት እና ባጋጠሙ ችግሮች…
በ10 ወራት 504 ነጥብ 73 ሚሊየን ዶላር ከወርቅ ምርት ገቢ ተገኘ
https://www.youtube.com/watch?v=q2jhVqSJfLw
የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ከሱዳን የጦር መኮንኖች የተላከ ሚስጥራዊ ወታደራዊ ሰነድ መያዙን ገለፀ
https://www.youtube.com/watch?v=WLaPIJBMCvg
የጊቤ 3 የሃይል ማመንጫ ግድብ የውሃ መጠን ከፍተኛ ደረጃ ላይ ደርሷል
https://www.youtube.com/watch?v=tngFFw-10X4
ማይካድራ ላይ ጭፍጨፋ በማድረግ ወደ ሱዳን የሄደው የጁንታው ኃይል ተደመሰሰ
https://www.youtube.com/watch?v=MVl6yQysvs4
ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ለይፋዊ ጉብኝት ጂቡቲ ገቡ
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 6 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለይፋዊ ጉብኝት ጂቡቲ ገቡ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በጂቡቲው ፕሬዚዳንት ኢስማኤል ኦማር ጊሌህ በዓለ ሲመት ላይ ለመገኘት ወደ ጂቡቲ ማቅናታቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት መረጃ ያመላክታል፡፡
ወቅታዊ፣ትኩስ…
የመራጮች ምዝገባ ዛሬ ይጠናቀቃል
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 6፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በመላው ሃገሪቱ ሲካሄድ የቆየው የመራጮች ምዝገባ ዛሬ እንሚጠናቀቅ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ አስታውቋል።
በመሆኑም በአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድር፣ በአፋር ክልል፣በአማራ ክልል፣ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል፣ በድሬዳዋ ከተማ መስተዳድር፣ በሃረሪ ክልል፣…