Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ጠ/ሚ ዐቢይ ለምርጫ ያልተመዘገቡ መራጮች ቀሪውን የምርጫ መመዝገቢያ ጊዜ እንዲጠቀሙ ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 6፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለምርጫ ያልተመዘገቡ መራጮች ቀሪውን የምርጫ መመዝገቢያ ጊዜ እንዲጠቀሙ ጥሪ አቀረቡ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ ባለፉት ሳምንታት በ6ኛው ብሔራዊ ምርጫ ድምጽ…

ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ከተለያዩ ሀገራት መሪዎች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 5፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ከተለያዩ ሀገራት መሪዎች ጋር ውይይት አድርገዋል፡፡ በፕሬዚዳንት ዮዌሪ ሙሴቪኒ በዓለ ሲመት ላይ የተገኙት ፕሬዝዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ከተለያዩ ሀገራት መሪዎች ጋር በሁለትዮሽ ጉዳይ ላይ ውይይቶችን አድርገዋል።…

ስንከባበር፣ሰላማችን ስንጠብቅ፣ ግድባችንን እንገነባለን  ወደ ልማታችን  ፊታችንን እናዞራለን-ተቀዳሚ ሙፍቲ ሃጂ ዑመር

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 5፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ስንከባበር፣ሰላማችን ስንጠብቅ፣ ግድባችንን እንገነባለን  ወደ ልማችን  ፊታችንን እናዞራለን ሲሉ የኢትዮጵያ እሥልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ተቀዳሚ ሙፍቲ ሃጂ ዑመር ዒድሪስ ገለጹ። ተቀዳሚ ሙፍቲ ሃጂ ዑመር ዒድሪስ   እንኳን 1ሺህ…