የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ የመጀመሪያው አቅም የሌላቸው ዜጎች የምገባ ማዕከል ተመረቀ Amare Asrat May 2, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 24፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) - በአራዳ ክፍለ ከተማ የመጀመሪያው የምገባ ማዕከል ወ/ሮ አዳነች አቤቤ በተገኙበት ተመርቆ ሥራ ጀመረ፡ "የተስፋ ብርሃን ምገባ ማዕከል" በሚል ስያሜ ወደ ስራ የገባው ማዕከል ከ800 በላይ የሚሆኑ አቅም የሌላቸው ነዋሪዎችን በቀን አንድ ጊዜ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ የትንሣኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ ማዕድ አጋሩ Amare Asrat May 2, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 24፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) -ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው የትንሣኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ ማዕድ አጋሩ ። በአንድነት ፓርክ በተካሄደው የማዕድ ማጋራት ላይ አረጋውያን ፣ አርበኞች ፣ አካል ጉዳተኞችና ችግረኛ ታዳጊዎች ታድመዋል።…
የዜና ቪዲዮዎች በኢኮኖሚ ላይ የተደረገ የፖለቲካ ፓርቲዎች ክርክር (ክፍል ሁለት) Amare Asrat May 1, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=Z6SrR3URPnE
የዜና ቪዲዮዎች የትንሳኤ ዋዜማ ልዩ ዝግጅት እንግዳ ዲ/ን ተስፋዬ ሞሲሳ Amare Asrat May 1, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=KXaJUavV_n8
የሀገር ውስጥ ዜና በዓሉን ስናከብር የዕምነቱ አስተምህሮ የሚጠይቀውን መልካም ተግባር በመፈፀም በፍቅርና በመተሳሰብ መሆን አለበት -ወ/ሮ አዳነች አቤቤ Meseret Demissu May 1, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 23፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ለትንሳኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። ምክትል ከንቲባዋ ባስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት ÷ ይህንን ታላቅ ሀይማኖታዊ በዓል ስናከብር…
የዜና ቪዲዮዎች “ሕወሓት” እና “ሸኔ” በሽብርተኝነት እንዲሰየሙ በሚንስትሮች ምክር ቤት የቀረበ ውሳኔ ሐሳብ Amare Asrat May 1, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=lybryKU6JTo
የዜና ቪዲዮዎች የጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ የትንሣኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት Amare Asrat May 1, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=SJbzExRrFss
የሀገር ውስጥ ዜና የክልል ርዕሳነ መስተዳድሮች ለትንሳኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ Meseret Demissu May 1, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 23፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የደቡብ ፣ የአማራ፣ የኦሮሚያ እና የሲዳማ ክልሎች ርዕሳነ መስተዳድሮች ለትንሳኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላልፈዋል። ርዕሳነ መስተዳድሮቹ ባስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ መልእክትም ህብረተሰቡ የትንሣኤ በዓል በመተሳሰብ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን ለትንሳኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ Tibebu Kebede May 1, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ለትንሳኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ፡፡ በመልዕክታቸውም ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች ለበዓሉ እንኳን አደረሳችሁ ብለዋል፡፡ “በዚህ ጊዜ…