Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

የአውሮፓ ህብረት መግለጫ ኢትዮጵያ ሉዓላዊነትን የሚጻረር አካሄድን አልቀበልም በማለቷ የመጣ ነው – አምባሳደር ዲና ሙፍቲ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 26፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ህብረት በ6ኛው ሃገራዊ ምርጫ ላይ ታዛቢዎችን አልክም ማለቱ ኢትዮጵያ ሉዓላዊነትን የሚጻረር አካሄድን አልቀበልም በማለቷ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ተናገሩ፡፡ አምባሳደር ዲና ሳምንታዊ መግለጫ በዛሬው…

ህብረተሰቡ ሃሰተኛ መረጃ በመሠራጨት ላይ መሆኑን አውቆ ተገቢውን ጥንቃቄ እንዲያደርግ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የወንጀለኞች ቡድን ከጠቅላይ ሚኒስትሩ የቀድሞ የግል የኢሜይል አድራሻ የተላከ በማስመሰል መረጃ በመጠየቅ እና ሐሰተኛ ምላሽ በመስጠት ላይ መሆናቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት አስታወቀ፡፡ ፅህፈት ቤቱ ህብረተሰቡ ሐሰተኛ መረጃ በመሠራጨት…

የኢፌዴሪ ባህር ኃይል አዲስ ዓርማና የደንብ ልብስ አስመረቀ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ባህር ኃይል አዲስ ዓርማ እና የደንብ ልብስ በዛሬው ዕለት አስመርቋል። የኢፌዴሪ ጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጄኔራል ብርሃኑ ጁላ ለመሠረታዊ የባህርተኞች ማሠልጠኛ ማዕከል ግንባታ በቢሾፍቱ የመሠረት ድንጋይ አስቀምጠዋል።…

ምርጫውን በሠላማዊ መንገድ ለማከናወን የለውጥ ስራዎች ተሰርተዋል – አቶ ታገሰ ጫፎ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ስድስተኛውን ሃገራዊ ምርጫ ሠላማዊ በሆነ መንገድ ለማካሄድ የተለያዩ የለውጥ ስራዎች መከናወናቸውን የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ ታገሰ ጫፎ ገለጹ፡፡ አፈ-ጉባኤው የስድስተኛውን ሃገራዊ ምርጫ ቅድመ-ዝግጅት አስመልክቶ ከአፍሪካ ሕብረት…

የአፍሪካ ልማት ፈንድ በኢትዮጵያ ለህጻናት የተመጣጠነ ምግብ ለማቅረብ 31 ነጥብ 2 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አፀደቀ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 25፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአፍሪካ ልማት ፈንድ በኢትዮጵያ ከ5 ዓመት በታች ለሆኑ ህፃናት የተመጣጠነ ምግብ ለማቅረብና መቀንጨርን ለመከላከል 31 ነጥብ 2 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አፀደቀ። ድጋፉ ከአምስት ዓመት በታች ለሆናቸው ህፃናት የሚቀርበውን ዘርፈ ብዙ የተመጣጠነ…

አሚሶም ለሶማሊያ ሰላምና መረጋጋት አስተዋጽኦ ላበረከቱ የኢትዮጵያ ወታደሮች የክብር ሜዳልያ ሸለመ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሊያ የአፍሪካ ህብረት ሰላም አስከባሪ ሃይል (አሚሶም) ስር የሚገኙ የኢትዮጵያ ወታደሮች በሶማሊያ ሰላምና መረጋጋት እንዲሰፍን ላበረከቱት አስተዋጽኦ የክብር ሜዳልያ ተሸላሚ ሆኑ፡፡ ሽልማቱ ኢትዮጵያውያን ወታደሮች በሶማሊያ በነበራቸው…

በሞቀ ቤታቸው ያላቸውን ተቋድሰው ለማክበር ዕድሉን ያላገኙትን ወገኖች በማስታወስ በዓሉን እናክብር – ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ፕሬዚዳንቷ ለመላው የክርስትና እምነቶች ተከታዮች መልካም የብርሃነ ትንስኤ በዓል እመኛለሁ ሲሉ በማህበራዊ ገጻቸው ላይ አስፍረዋል፡፡…