Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ዳያስፖራ ምሁራን ለሃገር የመቆም ጥሪ አስተላለፉ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ዳያስፖራ ምሁራን ለሃገር የመቆም ጥሪ አስተላለፉ፡፡ ምሁራኑ በሰሜን አሜሪካ፣ በአውሮፓ፣ በአውስትራሊያና በአፍሪካ የሚገኙ 70 የሚደርሱ ሲሆን፥ ባስተላለፉት ለሃገር የመቆም ጥሪ እንደገለጹት…

የመንግስታቱ ድርጅት ሰሞኑን ኢትዮጵያን አስመልክቶ ያወጣው መግለጫ ወቅታዊና ተገቢ ነው – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የጸጥታው ምክር ቤት ሰሞኑን በኢትዮጵያ ጉዳይ ያወጣው መግለጫ የአገሪቷን ወቅታዊ ሁኔታ የሚያሳይ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ገለጹ። ኢትዮጵያ የሕዳሴ ግድብ የሶስትዮሽ ድርድሩ…

የህወሓት ቡድን ከ6 ቢሊየን ብር በላይ ገንዘብ ለወንጀል መፈጸሚያነት እንዳይጠቀም ተደርጓል – ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ የሕወሃት ሕገ-ወጥ ቡድን ጥቃት ከፈጸመበት ወቅት አንስቶ ከ6 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር በላይ ገንዘብ ለወንጀል መፈጸሚያነት እንዳይጠቀም ማድረግ መቻሉን አስታወቀ፡፡ በተጨማሪም ከ97 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር በላይ በሕግ…